Get Mystery Box with random crypto!

የእረፍት ቀን ስላለቀ ዛሬ በጠዋት ስራ ገብቻለሁ። ቢሮ ውስጥ እንደተቀመጥኩ ስልኬ ይጠራ ጀመር፡ ስ | ካሊድ ታረቀኝ(ye umi) official

የእረፍት ቀን ስላለቀ ዛሬ በጠዋት ስራ ገብቻለሁ። ቢሮ ውስጥ እንደተቀመጥኩ ስልኬ ይጠራ ጀመር፡ ስልኩን ባላውቀውም አነሳሁት።
አንተ ቀሽም ማትረባ እህቴን እንደዚህ ተጫውተህባት እምለቅህ እንዳይመስልህ፣ እመነኝ ቤተሰቡ ላይ ያደረስከውን እያንዳንዷን ነገር ስመጣ አስከፍልሃለሁ።

ያለምንም ፋታ ብዙ ደነፋ ፋሪስ መሆኑን በዛቻው ነው ያወኩት በጣም ስሜታዊ ሆኗል መቼም ሀኒም ከሰአዳ አንደበት የሰማችው እውነታ ነግራው ይሆናል።
.......

የመጨረሻዎቹ ክፍሎች
Part ➋❺ እና ➋➏ ይቀጥላሉ !

any comments
@kaludi_bot


@kalidoyeumi
join telegram