Get Mystery Box with random crypto!

እየሰገደ ሞተ፡ ሱጁድ ላይ እያለ ሞተ፡ ፆመኛ ሁኖ ሞተ እሄ ነገር በአጋጣሚ የመጣ ወይንም የሚመጣ | ካሊድ ታረቀኝ(ye umi) official

እየሰገደ ሞተ፡ ሱጁድ ላይ እያለ ሞተ፡ ፆመኛ ሁኖ ሞተ
እሄ ነገር በአጋጣሚ የመጣ ወይንም የሚመጣ እንዳይመስልህ፡፡ የሰው ልጁ ዱንያ ላይ ሲያበዛው በነበረው ነገር ላይ ነው የሚሞተው፡፡

እራስህን መርምር ምን ላይ ነህ?

#kaludi

መልካም ቀን
@kalidoyeumi