Get Mystery Box with random crypto!

#የበረከት_ሥራ የኤፍራታ(አረቋቴ) ደብረ መዊዕ ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አንድነ | JUSTIN APOLOGETICS]

#የበረከት_ሥራ

የኤፍራታ(አረቋቴ) ደብረ መዊዕ ቅዱስ ቂርቆስ እና ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ አንድነት ገዳም (ራያ ቆቦ)
#ገድለ_ቅዱስ_ቂርቆስ_ሕፃን_ወእሙ_ቅድስት_ኢየሉጣ በግእዝ እና አማርኛ አሳትመው በጦርነቱ ምክንያት ሳይሰራጭ ቆይተዋል።ለበረከት 250ኮፒ ልከውልናል።
#ዋጋው_450ብር ነው።በጾም ወቅት ለገዳማት፤ጉባዔ ቤቶች መጽሓፍ ግዙ እያልኩ ሳስቸግራችሁ ነበር።አሁን ግን ለራሳችሁ ግዙ ስትገዙግን የገዳሙ በረከት ታገኛላችሁ።በግል፤በማኅበር መግዛት ይቻላል።የገዳሙ አበምኔት ቆሞስ አባ ለአከማርያም መጽሓፉ ወደ መደብራችን ይዘው ሲመጡ።አባ የግለሰብ እና የነጋዴ ዋጋ ያውጡለት ስላቸው።ለግለሰብ 500ብር ለነጋዴ 450ብር አሉኝ።ልጄ በውድ አሳትመነው በጦርነቱ ምክንያት ይዘነው ቁጭብለን ነው ሲሉኝ።በልቤ የወሰንኩት #ለኅብረቱ_አባላትም_ለነጋዴም_450ብር ብቻ እንውሰድ።በግል ለምትፈልጉ @orthokiha እዘዙኝ።በብዛት ምትፈልጉ ወንድሜ ፍቃዱ ኃይሌ
+251930368109 ደውሉለት።
እስከ ነገ ማታ 250ሰው እፈልጋለሁ።መግዛት አቅሙ የሌላችሁ ሼር በማድረግ አግዙኝ።
#አርጋኖን_መጻሕፍት_መደብር_5ኪሎ_ቅድስት_ማርያም_ዋናው_በር_ፊትለፊት_ሽዋ_ዳቦ_መነጽር_ቤቶቹ_ውስጥ_ወይም_በ0986025463_0966214181_ይደውሉ!!