Get Mystery Box with random crypto!

*-*---*-*---**-*-* ★የ…… ሀ …… ም …… ዛ …… ም …… ክ …… ሮ …… ች…… | ጀይሹል አብደርይ

*-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት


والله ما طلعت شمسٌ ولا غرُبت
إِلّا وحُبّكَ مقرونٌ بأَنفاسي
ولا جلستُ إِلى قومٍ أُحدِّثُهُم
إِلّا وأَنتَ حديثي بينَ جُلّاسي

『"በአሏህ እምላለው ፀሀይቷ ወጥታ አልገባችም ውዴታህ በእስትንፋሴ የተቆራኘ ሆኖ ቢሆን እንጂ ሰዎችን ለማናገርም አልተቀማመጥኩም በተቀመጡት መሀል ወሬ ስላንተ ቢሆን እንጂ"』