Get Mystery Box with random crypto!

ጀይሹል አብደርይ

የቴሌግራም ቻናል አርማ jeyshul_abdery — ጀይሹል አብደርይ
የቴሌግራም ቻናል አርማ jeyshul_abdery — ጀይሹል አብደርይ
የሰርጥ አድራሻ: @jeyshul_abdery
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 409
የሰርጥ መግለጫ

||ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን||
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ
የቻናሉ አላማ
1'የመሻኢኮቻችንን እና የአብደርይን አቂዳ ለማስፋፋት
2'የተለያዩ የአህለል ሱና ወልጀመዐ አቂዳ ደርስ መስጠት
ማሳሰቢያ:- Leave group ከማለቶ በፊት
ያልተመቾትን ይጠይቁን👇👇👇👇👇👇👇

ሀሳብ//COMENT ካለዎት በ t.me/aahmed_u ያድርሱን 🙏

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-09 07:24:02 ተለቀቀ ተለቀቀ ተለቀቀ

እንደርሱ የለም ሙስጠፋ የሀድራ ጀማዓ አዲስ መንዙማ Endersu yelem Mustefa Ye Hadra Jemea new Menzuma


74 views04:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 17:10:32 ወቅታዊ ዳሰሳ
1 አስመቸኳይ ማሳሰቢያ
2 ሸይኽ ዑመር ይማም ከተነኩ ሙስሊሙ ቀጥታ ወደ ጦርነት ይገባል
3 የሀገራችን ሙሉ ህዝብ ይነሳ
4 የአዲስ አበባ ወጣት ከወሀቢያ በ 10 እጅ ይበልጣል
5 የወሀቢያ ሚድያዎች ላይ ኮሜንት ከመፃፍ እንታቀብ
6 አንድነታችንን እንጠብቅ ተደራጅተን እናሸንፍ
7 መንግስት በሌለበት ሀገር እኛ መብታችንን መሰበር ያለበትን ሰብረን እናስከብራለን።







ልብ ያለው ልብ ይበል
121 views14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 21:16:20 *-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት


الناس الذين يعرفون القليل يتحدثون كثيرا
أما الذين يعرفون الكثير فلا يتحدثون إلا قليلا.

☞『"ትንሽ የሚያውቁ ሰዎች ብዙ ያወራሉ
እነዛ ግን ብዙ የሚያውቁ ሰዎች ትንሽን እንጂ አያወሩም"』
132 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 21:16:20 *-*---*-*---**-*-*
★የ…… ሀ …… ም …… ዛ ……
ም …… ክ …… ሮ …… ች……

ከ……ወ ……ር ……ቃ ……ማ ……ው ……
አ ……ን ……ደ ……በ ……ት


والله ما طلعت شمسٌ ولا غرُبت
إِلّا وحُبّكَ مقرونٌ بأَنفاسي
ولا جلستُ إِلى قومٍ أُحدِّثُهُم
إِلّا وأَنتَ حديثي بينَ جُلّاسي

『"በአሏህ እምላለው ፀሀይቷ ወጥታ አልገባችም ውዴታህ በእስትንፋሴ የተቆራኘ ሆኖ ቢሆን እንጂ ሰዎችን ለማናገርም አልተቀማመጥኩም በተቀመጡት መሀል ወሬ ስላንተ ቢሆን እንጂ"』
111 views18:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-25 21:12:18 #የሰይዱና_ኸድር_ቅዳሜ

ከእለታት አንድ ቀን አሽረፈል ኸልቅ (ሰዐወ) መስጂዳቸው ውስጥ ቁጭ ብለው ሳለ ረጃጅም እና ውብ የሆኑ ሁኔታቸውም በዘመኑ የነበሩ ህዝቦችን የማይመስል ሁለት ሰዎች ከነብዩ ዘንድ መጡ ወደ ሰይዱል ከውነይን ቀርበውም ሰላምታ አቀረቡ ነብዩም (ሰዐወ)ሰላምታቸውን ከመለሱላቸው ቡሀላ "ከየት ነው የመጣችሁት" ብለው ጠየቋቸው "ያ ረሱለላህ! ካንቱ ዘንድ የምንሻው ነገር አለና ነው የመጣነው" አሉ አሽረፈል ኸልቅም "ከኔ የምትነሹት ምንድነው?" አሏቸው "እኛ ከጌታችን ረጅም ሀያትን የተለገስነው ኸድር (ዐሰ) እና ኢልያስ (ዐሰ) ነን" በማለት መለሱ ከሁለቱ አንደኛው እንዲህ ሲል ንግግሩን ቀጠለ "ድፍን 1ሺህ አመት በኢባዳ ተጠምደን ጥያቄያችንን እናቀርብ ዘንድ ፍቃድ ስጠን"በማለት ጌታችንን ደጅ ጠናን ከ1ሺህ አመት ቡሀላም "ጥያቄያችሁን አቅርቡ ምንድነው የምትፈልጉት?" የሚል ምላሽ ተሰጠን እኛም "ሱረቱል ፋቲሃን ነው የምንፈልገው" ብለን መለስን (ሱረቱል ፋቲሃ 104 ከሰማይ ከወረዱ ኪታቦች ውስጥ ቁርዐን ውስጥ ብቻ ነው የሚገኘው) ለጥያቄያችን ምላሽ ስላልመጣ ለ1ሺህ አመታት በኢባዳ ተጠምደን ጌታችንን መገዛት ቀጠልን አንድ ሺህ አመት ሲሞላ "ሱረቱል ፋቲሃ የውዱ ነብይ የሙሀመድ (ሰዐወ) እና የዑመቶቹ ውድ ስጦታ ናትና ልሰጣችሁ አልችልም" የሚል ምላሽ ከጌታችን መጣ በድጋሚ ለአንድ ሺህ አመታት በኢባዳ ተጠምደን ጌታችንን ተገዛን ጌታችንም "አሁንስ ምንድነው የምትሹት?" ሲል ጠየቀን "ጌታችን ሆይ ሱረቱል ፋቲሃን አልሰጣችሁም ብለሀናል "እናገኘው ዘንድ የነብዩ (ሰዐወ) ዘመን እስኪደርስ አቆየንና ዑመቱ አድርገን አንዴ ሱረቱል ፋቲሃን ካነበብን ካሻህ ወዲያውኑ ነፍሳችንን ውሰዳት" አልነው ለሶስት ሺህ አመታት የጠየቅነው ጥያቄ ይህው ደረሰና መሻታችን ይሞላ ዘንድ ከፊትህ ተገኘን አሏቸው ከዚያም እንዲህ አሉ "ያ ረሱለላህ አሁን ካንተ ዘንድ ደርሰናል ሁሉንም ደረጃዎቻችንን እና ልቅናችንን ትተን አንድ ተራ ያንተ ዑመት ሆነናል" <አሽሀዱ አን ላኢላሀ ኢለላህ ወአሽሀዱ አነ ሙሀመድ ረሱሉላህ" በማለት ሸሀዳ ያዙ ከነብዩም ዑመት ሆኑ ቀጥለውም "ሱረቱል ፋቲሃን አስተምረን" በማለት ነብያችንን ጠየቋቸው ነብዩም (ሰዐወ) ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ፋቲሃን አስከረሩዋቸው "ወለዷሊን አሚን" እንዳሉ "አንቱ የአላህ መልዕክተኛ አሚን ምን ማለት ነው?" አሏቸው ነብዩም (ሰዐወ) <አሚን> የሚለው ቃል የፋቲሃው አካል አይደለም <ወለዷሊን> ስንል ፈቲሃው ያበቃል <አሚን> ማለት ጌታችን ሆይ ተቀበለን" ማለት ነው አሏቸው ልክ ይህን እንዳጠናቀቁ ሰይዲና ኸድርና ሰይዲና ኢልያስ "ጌታችን ሆይ ፋላጎታችንን አግኝተናል ነፍሳችንን..." ብለው ዱዐቸውን ከማጠናቀቃቸው በፊት ቆዩ ብለው ሰይዳችን (ሰዐወ) አቋረጧቸው....
ይቀጥላል....

@abduftsemier
@abduftsemier
108 views18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 21:13:15
نقل السبكي أن ابن تيمية خرق الإجماع في نحو.ستين مسألة منها قوله بفناء النار وقوله بأزلية العالم. وهذه المسائل العقدية لا اجتهاد فيها لأنه لا اجتهاد مع النص.ولذلك كفّره القضاة من المذاهب الأربعة وكفّره الإمام السبكي وغيره.اه
ተጠንቀቅ

ኢብን ተይሚያህ የሱና ንጉስ አይደለም።

አልያ የጥቂት ወንጀሎች ብቻ ባለቤት አይደለም

አንዳንድ ሰዎች እንደሚያስቡት ሳይሆን ጠሞ አጥማሚ ካፊርም ጭምር የሆነ ሰው እንደሆነ ይህንንም ምስክርነት ከሀፉዙ አሱብክይ እንመልከት፦
አልሀፊዙ አሱብክይ እንዲህ አሉ፦{"ኢብን ተይሚያህ ወደ ስልሳ የሚደርሱ የኢጅማዕ ስምምነቶችን ጥሷል አሉ,ከነርሱ መካከል እሳት (ጀሀነም)ትጥፋለች እንዲሁ ዓለምን አሏህ አልፈጠራትም(ጅማሬ የላትም የሚለው ንግግር ይገኝበታል) ይህ እርሱ የተሳሳተበት የእምነት ቦታ ኢጅቲሀድ አይደረግበትም ምክነያቱም ግልፅ የሆኑ እርሱ ከሚላቸው በተቃራኒ የሚያስረዱ አንቀፆች ስለመጡ(እሳት እንደማትጠፋና እንዲሁ ዓለምም ጅማሬ እንዳላት አሏህ እንደፈጠራት) ግልፅ የሆነ ብያኔ በተቀመጠባቸው ጉዳዮች ላይ ደግሞ ኢጅቲሀድ ማድረግ ተቀባይነት የለውም,ለዛም ከአራቱም መዝሀብ ጎን የተሰለፉት ትልልቅ የኢብን ተይሚያን ሁኔታ ያወቁት መሪዎች ኢብን ተይሚያን አስከፍረውታል አስረውታልም እስር ቤት በስብሶ እስኪሞት እንዲሁ አልሀፊዙ አሱብክይም አስከፍረውታል"}።አለቀ
ይህ ንግግር የሚያመላክተው ኢብን ተይሚያን የሱና ንጉስ ብለው ከሚያቆለባብሱት ግሩፖች፣ ሰዎች መራቅ እንዲሁ ከውሀብያ ተላላኪዎች እንደ ሸምሱዲን ካሉ ሰዎች መራቅ ነው።
【ኢብን ተይሚያህ ካፊር ነው በዑለማ ስምምነት

https://t.me/elmudinIslamicstudio/13552
142 views18:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 21:10:25
የበርካታ የዒልም ዘርፎች ልሂቅ የነበሩት #ሸይኽ አሕመድ ደራ 'ኪታቡ መጅሙዐቲል አሕዛብ ወደዐዋት' በተባለው የአውራድ ኪታብ ላይ
"አላሁ ያ መን ቢስሚሂ ኢማኒ
አላሁ ላ የሕታጁ ሊልአዕዋኒ
አላሁ ላ ዩሐጡ ቢልአዝማኒ
አላሁ መውጁዱን ቢላ መካን" ይላሉ::
******
አላህ ያለቦታ ያለ ነው የሚለው ኤክስፖርት የተደረገ እምነት ሳይሆን የሐበሻና የዐለም ሙስሊሞች እምነት ነው::

አላህ ጥገኛ አይደለም; ከምንም ከማንም ፈላጊ አይደለም ማለት ማንኛውም ሙስሊም የሚለው በፍጹም የማያፍሩበት እምነት ነው::
******

https://t.me/joinchat/X_6sx4Z6PYEzZWE0
113 views18:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-13 21:08:09
ከውሀብያ ጋር አንድነት የለም!

☞"ነብዩን በመውደድ መውሊድ ስናወጣ ይሉናል ሙሽሪኮች"

☞" አሏህ ከዓርሽ ፈላጊ አይደለም ስንል ይሉናል ካፊሮች"

☞" መውሊድ ስናወጣ ቦንብ ይጥሉብናል"

እንዴ ታድያ ከነዚህ ሰዎች ጋር ነው አንድ ምንሆነው?

☞"እውነታውን አምጥተን ስህተቱንም አስቀምጠን ከነበርንበት በውሀብያ እምነት ተመልሰናል ካሉ እሰየው እሰየው እንቀበላለን"

የቀድሞ የሀረሪ ክልል እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምሬዝደንት ሸይኽ ሙሀመድ ሳቢት"
111 views18:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 21:25:28
ኢብን ተይሚያህ የዓለምን (ነውዕ) መሰረት ጅማሪ የላትም ግኝ አይደለችም እንደሚል ማስረጃ በሶሩሁል ማዕቁል ሊሶሂህ መንቁል ላይ ይመልከቱ】
https://t.me/elmudinIslamicstudio/13552
155 views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-07 21:25:28
نقل السبكي أن ابن تيمية خرق الإجماع في نحو.ستين مسألة منها قوله بفناء النار وقوله بأزلية العالم. وهذه المسائل العقدية لا اجتهاد فيها لأنه لا اجتهاد مع النص.ولذلك كفّره القضاة من المذاهب الأربعة وكفّره الإمام السبكي وغيره.اه
ተጠንቀቅ

ኢብን ተይሚያህ የሱና ንጉስ አይደለም።

አልያ የጥቂት ወንጀሎች ብቻ ባለቤት አይደለም

አንዳንድ ሰዎች እንደሚያስቡት ሳይሆን ጠሞ አጥማሚ ካፊርም ጭምር የሆነ ሰው እንደሆነ ይህንንም ምስክርነት ከሀፉዙ አሱብክይ እንመልከት፦
አልሀፊዙ አሱብክይ እንዲህ አሉ፦{"ኢብን ተይሚያህ ወደ ስልሳ የሚደርሱ የኢጅማዕ ስምምነቶችን ጥሷል አሉ,ከነርሱ መካከል እሳት (ጀሀነም)ትጥፋለች እንዲሁ ዓለምን አሏህ አልፈጠራትም(ጅማሬ የላትም የሚለው ንግግር ይገኝበታል) ይህ እርሱ የተሳሳተበት የእምነት ቦታ ኢጅቲሀድ አይደረግበትም ምክነያቱም ግልፅ የሆኑ እርሱ ከሚላቸው በተቃራኒ የሚያስረዱ አንቀፆች ስለመጡ(እሳት እንደማትጠፋና እንዲሁ ዓለምም ጅማሬ እንዳላት አሏህ እንደፈጠራት) ግልፅ የሆነ ብያኔ በተቀመጠባቸው ጉዳዮች ላይ ደግሞ ኢጅቲሀድ ማድረግ ተቀባይነት የለውም,ለዛም ከአራቱም መዝሀብ ጎን የተሰለፉት ትልልቅ የኢብን ተይሚያን ሁኔታ ያወቁት መሪዎች ኢብን ተይሚያን አስከፍረውታል አስረውታልም እስር ቤት በስብሶ እስኪሞት እንዲሁ አልሀፊዙ አሱብክይም አስከፍረውታል"}።አለቀ
ይህ ንግግር የሚያመላክተው ኢብን ተይሚያን የሱና ንጉስ ብለው ከሚያቆለባብሱት ግሩፖች፣ ሰዎች መራቅ እንዲሁ ከውሀብያ ተላላኪዎች እንደ ሸምሱዲን ካሉ ሰዎች መራቅ ነው።
【ኢብን ተይሚያህ ካፊር ነው በዑለማ ስምምነት

https://t.me/elmudinIslamicstudio/13552
93 views18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ