Get Mystery Box with random crypto!

#Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥

የቴሌግራም ቻናል አርማ jesussssssssssssss — #Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥 F
የቴሌግራም ቻናል አርማ jesussssssssssssss — #Fire🔥 Embassy Girum Révíväll🇪🇹🔥🔥
የሰርጥ አድራሻ: @jesussssssssssssss
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 321

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-01-10 14:18:51 ታላቁ መፀሐፍ እንዲህ ይላል
ይህንን Share አድርጉልኝ
“በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።
— መዝሙር 118፥8
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በሰው የሚታመን ሥጋ ለባሹንም ክንዱ የሚያደርግ ልቡም ከእግዚአብሔር የሚመለስ ሰው ርጉም ነው።”
— ኤርምያስ 17፥5
ምሳሌ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤
⁶ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
“የሚመካ ግን በጌታ ይመካ
— 2ኛ ቆሮ 10፥17-18

—“ነገር ግን የሚመካው፦ ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።”
— ኤርምያስ 9፥24
ስለዚህ እኔ
መዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² እግዚአብሔርን፦ አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ።
መዝሙር 91
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ።
¹⁵ ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
¹⁶ ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ።
የኔ ጌታ ባንተ ብቻ
በኪሴ ፣በራሴ ፣በእውቀቴ ፣በትምህርቴ፣ በዘሬ፣ በማንም እና በምንም አልታመንም ባንተ ብቻ
29 views11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-31 22:17:02

23 views19:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-29 00:26:54 ሰፊ ልብ እንጂ ሰፊ አፍ ሰዎችን አያሳርፍም፡፡ሰዎችን የሚያሳርፍቸው ሰፊ ልባችሁ እንጂ አፍችሁ አይደለም ምክኒያቱም ሰዎችን መሽከም የሚችለው አፍችሁ ሳይሆን ልባችሁ ነው፡፡እግዚአብሔርም እንዲኖራችሁ የሚፈልገው ተናጋሪ አፍ ሳይሆን ተሸካሚ ልብ ነው፡፡የጠቢብ ክርስቲያን ፀሎት አፍ ስጠኝ ሳይሆን ልብ ሰጠኝ ነውና እግዚአብሔር በጌታ በኢየሱስ ስም የብዙዎች ማረፊያ የሚሆን ሰፊ ልብ ይስጣችሁ!

"፤ ስለዚህም በሕዝብህ ላይ መፍረድ ይችል ዘንድ፥ መልካሙንና ክፉውንም ይለይ ዘንድ ለባሪያህ አስተዋይ ልቡና ስጠው፤ አለዚያማ በዚህ በታላቅ ሕዝብህ ላይ ይፈድ ዘንድ ማን ይችላል? "
(መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ 3: 9)

ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
47 viewsedited  21:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-28 14:15:53 እኛ የምንፈልገውን በሚገባ እናውቃለን።እግዚአብሔር ደግሞ የሚያስፈልገንን ጠንቅቆ ያውቃል።ነገር ግን እግዚአብሔር የሚሰጠን የምንፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ነው።የምንፈልገውን ግን እስከሚያስፈልገን ያዘገየዋል።የዘገየባችሁ ሁሉ በሰይጣን የተያዘ አይደለም።እስከሚያስፈልጋችሁ የተጠበቀ ነው።
#ግሩም Fire

ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
88 viewsedited  11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-27 23:01:35 #አንገንፍል (አትገንፍሉ)
የዛሬው መልእክቴ አንገንፍል(አትገንፍሉ) የሚል ነው ምክንያቱም ስንገነፍል
መጀመሪያ የምንቆሸሸው እኛው ነንና።
ያልተከታተሉት ወጥ መገንፈሉ የማይቀር ነው::
እኛም ከመንበርከካችንችን ስንርቅ ከቃሉ እውነት ስንርቅ በሁኔታዎች
መገንፈላችን የማይቀር ነው::
አንድ ጊዜ እንዲህ ሆነ ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ሊሰጠው ጭፍሮችንና ከካህናት
አለቆች ከፈሪሳውያንም ሎሌዎችን ተቀብሎ በችቦና በፋና በጋሻ ጦርም ወደዚያ
መጣ። ስምዖን ጴጥሮስም ሰይፍ ስለ ነበረው መዘዘው፥ የሊቀ ካህናቱንም ባርያ
መትቶ ቀኝ ጆሮውን ቈረጠ፤ የባርያውም ስም ማልኮስ ነበረ።
ጴጥሮስ ይህን ያደረገበት ትልቁ ምክንያት ኢየሱስን ከመውደዱ የተነሳ ነው::እኔ
የገረመኝ ጴጥሮስ ከኢየሱስ ጋር እየኖረ ሰይፍ ይዞ መዞሩ ነው::የደበቃት ሰይፍ
የገነፈለ ቀን ወጣች
ዛሬም ብዙዎች ሲገነፍሉ ብዙ ነገር እየወጣቸው ነው::ወተት አፍልቼ አውቃለው
ወተቱ ሲፈላ በሰአቱ ይገነፍላል ይሄ ጤነኝነት ነው::ነገር ግን ወተቱን
ካልጠበቅነው ገንፍሎ ማፍያውን ያበላሸዋል:ምድጃውን ያበላሸዋል እንዲሁም
ከነበረው መጠን ይቀንሳል::ዛሬም ህይወታችንን አገልግሎታችንን ቤታችንን
በፀሎት እና በእግዚአብሔር ቃል ካልጠበቅነው መገንፈሉ የማይቀር እና ብዙ
ነገር ማበላሸቱ የማይቀር ነው::
በቃል እና በፀሎት የገነፈለ ነገር ያንፃል ለብዙዎች ይጠቅማል መድሀኒት
ይሆናል::ከዚህ ውጭ መገንፈል ስሜታዊነት ነው እና አይጠቅምም::
አንገንፍል(አትገንፍሉ)
──• •─• • • •──• • • •─• •──
#ለኔ_ህይወት_ክርስቶስ_ነው
ለበለጠ ቤተሰብ ይሁኑ
╔════❖•◈•❖════╗ @jesussssssssssssss
╚════❖•◈•❖════╝
60 viewsedited  20:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 22:12:19 #ትንቢታዊ መልክት ነው!!!
ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
123 viewsedited  19:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-26 08:34:26 ድንቅ ፀሎት

አብራቹ በመንፈስ በእምነት ፀልዩ አሁን በመንፈስ ቅድስ መሞላት ይሆናል


ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
ይ ላ ሉን
10 views05:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 20:00:52 #እንዲ ፀለይኩ 
አባዬ በደማስቆው መነካት ንካና

ያለ ደማስቆው መነካት አሳዳጁ ሳውል ሀዋሪያው ፓውሎስ ባልሆነ

ያለ ያቦቅ ወንዝ ማዶ መነካት አታላዩ ያዕቆብ ማንነቱ ተቀይሮ እስራኤል ባልተባለ

ያለ ቁጥቋጦው ጉብኝት ነብዩ ሙሴ እረኛ ሆኖ በቀረ

ያለ በአለ ሀምሳው የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት ፈሪው ጴጥሮስ ባልጀገነ
የነጎድጓዱ ልጅ ዩሀንስ የፍቅር ሀዋሪያ ባልሆነ ነበር

ወዳጆቼ
ደማስቆዬ መቼ ነው?
አትነካኝም ወይ አባ?
በእሳትህ አታጠምቀኝም ወይ ጌታዬ በሉታ!!!!

በመንፈስ መጠመቅ...በመንፈስ ቅዱስ መነካት ህይወታችሁን ይቀይረዋል!

#ዘመኔለክብሩብቻ #ሪቫይቫል #acryforrevival #የማይቆምፀሎት

ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
36 views17:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 13:17:29 #ትንቢታዊ መልክት ነው!!!
ለ 15 ሰው ሼር ያድርጉ
Fire Embassy
join_us_Now
                Join us
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
@jesussssssssssssss
              ይ ላ ሉን
61 viewsedited  10:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ