Get Mystery Box with random crypto!

✍ የሚኪያስ ደብዳቤዎች 📩📩📩

የቴሌግራም ቻናል አርማ itsmikiyashappy — ✍ የሚኪያስ ደብዳቤዎች 📩📩📩
የቴሌግራም ቻናል አርማ itsmikiyashappy — ✍ የሚኪያስ ደብዳቤዎች 📩📩📩
የሰርጥ አድራሻ: @itsmikiyashappy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 330
የሰርጥ መግለጫ

✔በየቀኑ ምርጥ ምርጥ የፍቅር የይቅርታ የልደት ጽሁፎችና ደብዳቤዎችን📩 ለማግኘት የቻናላችን ተከታይ ይሁኑ! እናመሰግናለን።🙏
…✍ የሚኪያስ ደብዳቤዎች
📩📩📩📩📩📩📩📩
📩📩📩📩📩📩📩📩
📩📩📩📩📩📩📩📩

✔ @itsmikiyashappy
✔ለጥያቄና ለአስተያየት @itsmeMiky

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-04 08:06:06 ገደል ግቢ በሏት መሄድ ከለመደች አፍቃሪ ሰው ጥላ..ገደል ግቢ በሏት እኔ ገደል ስር ነኝ ድንገት ከወደቀች በቆሻሻው በኩል..
142 views.. .., edited  05:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 00:35:08 ዓለም ጎዶሎ ነች እኛም ተራችንን ጠብቀን የዓለምን ጎዶሎ እንሞላለን...
162 views.. .., 21:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 00:22:56 ፡ የሆነ ቀን ደስ ሲልሽ ነይ…የዛኔም ደብሮት ይሆናል ወይ ደሞ እረስቶኝ ይሆናል ብለሽ እንዳታስቢ…በፍፁም አረሳሽም…በርግጥ እንደ ድሮው ላታገኚኝ ትችይ ይሆናል…ያው ሰው አደለሁ…ቢሆንም ብሸኝሽ እና በሰው ብተካሽም ዛሬም አረሳሁሽም

ሚኪያስ የህይወት ልጅ!
157 views.. .., 21:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-15 22:49:59 የሆነን ቀን...
265 views.. .., 19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-10 21:41:15 :)
ግን እኛ... አዎ እኛ እንደሌሎች ባይሆንም ትንሽ እውነት አለን። ያ.. ትንሽ እውነታችን ደግሞ የእውነት እውነታችን ነው...

.. ሚኪያስ የ ህይወት ልጅ ።
299 views.. .., 18:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-06 13:02:04 እብድ የሚመስለው እብድ
317 views.. .., 10:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-05 09:48:09 መድረስ ስንፈልግ መንገዶች ይረዝማሉ…ቅርቦች እሩቅ ይሆናሉ…ግን እሩቅ በፍቅር ቅርብ ነው ።

@itsmeMiky
@itsmikiyashappy
321 views.. .., edited  06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-05 09:44:38
ከሰዋች ጋር ማውራት እና ሰዋችን ማስረዳት ከደከመሽ ሁሌም ከጐኔ ቁጭ በይ… ምክንያቱም እኔም እንደ አንቺ ደክሞኛል…አብረን ቁጭ ብለንም አብረንም ዝም እንላለን ።

@itsmeMiky
@itsmikiyashappy
305 views.. .., 06:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-02 22:41:23 ሁሉም ሰው እንዲወድህ ምንም አታድርግ...ሁሉም ሊወድህ አይችልም..
246 views.. .., 19:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-02 22:35:19
፡ እግዛብሔር ደሞ ቸር ነው…አደለም ለእኛ ለምናምነው፣ ለምንፈራው እና ለምናከብረው ይቅርና እሱ ለከዱትም ቸር ነው…ቸርነቱ ደሞ ዘላለማዊ ነው ።

@itsmikiyashappy
@itsmeMiky
240 views.. .., 19:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ