Get Mystery Box with random crypto!

፡ የሆነ ቀን ደስ ሲልሽ ነይ…የዛኔም ደብሮት ይሆናል ወይ ደሞ እረስቶኝ ይሆናል ብለሽ እንዳታስ | ✍ የሚኪያስ ደብዳቤዎች 📩📩📩

፡ የሆነ ቀን ደስ ሲልሽ ነይ…የዛኔም ደብሮት ይሆናል ወይ ደሞ እረስቶኝ ይሆናል ብለሽ እንዳታስቢ…በፍፁም አረሳሽም…በርግጥ እንደ ድሮው ላታገኚኝ ትችይ ይሆናል…ያው ሰው አደለሁ…ቢሆንም ብሸኝሽ እና በሰው ብተካሽም ዛሬም አረሳሁሽም

ሚኪያስ የህይወት ልጅ!