Get Mystery Box with random crypto!

፡ በመንገዴ ብዙ ሰው የለም...ግን እሱ እኔም አያሳስበኝም የአንቺ አለመኖር ግን ያማል ሁለቴ የ | ✍ የሚኪያስ ደብዳቤዎች 📩📩📩

፡ በመንገዴ ብዙ ሰው የለም...ግን እሱ እኔም አያሳስበኝም የአንቺ አለመኖር ግን ያማል ሁለቴ የምሄደውን አንቺ ብትኖሪ አንዴ ብቻ እሄደው ነበር...አንቺ እያለሽ ብቻዬን አልነበርኩም የዛኔ ያልነበረኝ አልነበረም...ግን መሄድሽን ሳላውቅ ሄድሽ...በርግጥ መምጣትሽ አይቀርም...የዛኔም ጨለማን ጠልቼ ብርሀንን ደግሜ አያለሁ...

@itsmikiyashappy