Get Mystery Box with random crypto!

:) በህይወታችን ሰው ዝም እንዳልን እንጂ ለምን ዝም እንዳልን ማንም አያውቅም...እኔ ብሆ | ✍ የሚኪያስ ደብዳቤዎች 📩📩📩

:)
በህይወታችን ሰው ዝም እንዳልን እንጂ ለምን ዝም እንዳልን ማንም አያውቅም...እኔ ብሆን ደህና ባልሆንም ደህና ነኝ እልሻለሁ ምክኒያቱም አይደለውም ካልኩሽ ለምን ትይኛለሽ... ይህንን ደ'ሞ መመለስ እኔ አልችልም...

@itsmikiyashappy
@itsmeMiky