Get Mystery Box with random crypto!

NB. ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ። #ነፍስ_ስታፈቅር የተሰኘውን ተከታታይ ልብ ወለ | ✍ ልብ ወለድ በፅዮን ✍ fiction ❤️😘

NB.

ሰላም የቻናላችን ቤተሰቦች እንዴት አላችሁ። #ነፍስ_ስታፈቅር የተሰኘውን ተከታታይ ልብ ወለድ እንደወደዳችሁት ማየት ችያለሁ። እኔም አንብቤውና ወድጄው ነው ለናንተ እያካፈልኳችሁ ያለሁት አስቸጋሪ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በየቀኑ ፖስት እያደረግሁ ነው።

እኔ ደግሞ ከቴሌግራም በተጨማሪ በዩቲዩብ ብቅ ብያለሁ እና ምን ልላችሁ ነው እየገባችሁ #ሰብስክራይብ አድርጉ። ለመጀመር ያክል ከዚህ በፊት ቴሌግራም ላይ አቀርቤው በነበረው ተከታታይ ልብ ወለድ " #ያበደው_ፍቅሬ " ትረካዎችን ማቅረብ ጀምሪያለሁ። ከዛ በተጨማሪ ግጥሞች ወጎች እና ያዝናናሉ ያስተምራሉ ብዬ ያሰብኳቸውን ለማቅረብ ዝግጅቴን ጨርሻለሁ በቀጣይ የኔና የሌሎች ፀሀፊዎችን ልብ አንጠልጣይ ትረካዎች አቀርባለሁ።

ዛሬ እንደማበረታቻ subscribe አድርጎ እና የደውል ምልክቷን ተጭኖ ፎቶ አንስቶ በ @Tsii_on ላይ ለላከልኝ #ነፍስ_ስታፈቅር ልቦለድ ክፍል 21 ን በውስጥ መስመር እልካለሁ።

ለቀና ትብብራችሁ ምስጋናዬ የላቀ ነው

Yotube link



ፅዮን