. . በዚህ ዐጭርና ተጨባጭ ያልሆነ ዕድሜ ለደስታችን ቀጠሮ አንቅጠር.. አሁን ባለን ነገር መደሰት እንማር.. ነገ በህይወታችን ምን ዐይነት ሀዘን እንደሚገጥመን አናውቅም! የእውነት መደሰት ከልብ መሳቅ ያለጭንቀት መኖር ይገባናል!!. #ዮቶራዊት .. @Mahder_Kasahun 173 viewsmadi@, 20:24