Get Mystery Box with random crypto!

​ ፨የሆነ ነገር ለማግኘት በፈለክ ቁጥር የበለጠ እየራቀህ ይሄዳል | የትም ብትሆን አላህን ፍራ



፨የሆነ ነገር ለማግኘት በፈለክ ቁጥር የበለጠ እየራቀህ
ይሄዳል በህይወቴ ከተረዳሁት ነገር ውስጥ የፈለኩት ነገር ጥሎኝ ሲሄድ አይቻለሁ

ደስታ ልክ እንደ ቢራቢሮ ናት
ካራሯጥካት ታመልጥሃለች
⇘ በእርጋታ ከተቀመጥክ ደግሞ
ምናልባትም እጆችህ ላይ ልታርፍ ትችላለች
@iteqillahk