Get Mystery Box with random crypto!

IIA Iman Islamic Association

የቴሌግራም ቻናል አርማ imanislamicassociation — IIA Iman Islamic Association I
የቴሌግራም ቻናል አርማ imanislamicassociation — IIA Iman Islamic Association
የሰርጥ አድራሻ: @imanislamicassociation
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.77K
የሰርጥ መግለጫ

ኢማን ኢስላሚክ አሶሴሽን

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-15 11:07:19
የክረምት ልዩ የዲን ት/ት እና ስልጠና! ተመዝግበዋል?

እንዳያመልጥዎ!



ኮሌጃችን ዘንድሮም ለተማሪዎች፣ ለወጣቶች እና ታዳጊዎች የ2 ወር የትምህርት እና ስልጠና መርሃግብር በልዩ አቀራረብ አስተምሮ ለማስመረቅ ዝግጅቱን አጠናቋል::

ሌላም አለን! ... ከትምህርቱ ባሻገር በየሳምንቱ ልምድ ባላቸው አሰልጣኞች በኢስላማዊ እሴቶች የተቃኙ ልዩ የህይወት ክህሎት ስልጠናዎችና የተርቢያ ትምህርቶች ይሰጣሉ!

ትምህርት ሀምሌ 11 ይጀመራል!

ለመመዝገብ
- በሁሉም ቅርንጫፎችን ወይም
- ይህን ቅጽ ባሉበት ቦታ በመሙላት መመዝገብ ይችላሉ!

https://forms.gle/uGCKkF9Ewiz5dTm68

አድራሻችን፡

- ፒያሳ ኤሌክትሪክ ወርልድ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ፤
- ቤተል ተቅዋ መስጂድ 3 ፎቅ እንዲሁም
- ጀሞ በሚገኘው የሰዒድ ያሲን ህንፃ 4ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን።

ለበለጠ መረጃ: – (0929290829
(0931843131 ላይ ይደውሉ

#ኢማን_ኢስላማዊ_ኮሌጅ!
#ኢስላማዊ_እውቀት_ለሁሉም!
799 views08:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 12:20:43
679 views09:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 22:39:46
835 views19:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 17:41:07
742 views14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ