Get Mystery Box with random crypto!

እንደሚታወቀው የHuawei ICT አካዳሚ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በጥምረት በመስራት ለinforma | የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ዋና ህብረት ጽ/ቤት

እንደሚታወቀው የHuawei ICT አካዳሚ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በጥምረት በመስራት ለinformatics college እና ለIOT ተማሪዎቸን በonline ና የፊትለፊት ክላስ አመቻችቶ በማሰተማር ለተማሩትም ሰርተፍኬት በመስጠት ተመርቀው ሲወጡ የተለያዩ ድረጅቶች ላይ ተቀላቅለው የሚሰሩበትን እድል ሲሰጥና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ይህን ና መሰል እድሎችን ተጠቃሚ ለመሆን HUAWEI@UOG ግሩፕ ላይ…