እንደሚታወቀው የHuawei ICT አካዳሚ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ ጋር በጥምረት በመስራት ለinformatics college እና ለIOT ተማሪዎቸን በonline ና የፊትለፊት ክላስ አመቻችቶ በማሰተማር ለተማሩትም ሰርተፍኬት በመስጠት ተመርቀው ሲወጡ የተለያዩ ድረጅቶች ላይ ተቀላቅለው የሚሰሩበትን እድል ሲሰጥና እየሰጠ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ይህን ና መሰል እድሎችን ተጠቃሚ ለመሆን HUAWEI@UOG ግሩፕ ላይ በመቀላቀል እንዴት መውሰድና መመዝገብ እንዳለባችሁ ሙሉ መረጃውን የምታገኙ ይሆናል 4.1K viewscharity Charity, 12:51