Get Mystery Box with random crypto!

በብሔራዊ ቲያትር በረንዳ ሁሉም ሻጭ ከታች የሚታዩትን የኔን መጻሕፍት ይዟል። የመዝጊያ ቀናት ሳይደ | Hututsi

በብሔራዊ ቲያትር በረንዳ
ሁሉም ሻጭ ከታች የሚታዩትን የኔን መጻሕፍት ይዟል።
የመዝጊያ ቀናት ሳይደርሱና መጻሕፍት ሳያልቁ ወይም ሳይመረጡ መጥታችሁ ግዙ። አንብቡ።
የ2013 የመጨረሻው የመጻሕፍት ዐውደርዕይ!
ላልሰማ አሰሙ።
የሃምሳ ብር መጻሕፍትን ያቀረበው ዮናስ መጻሕፍት ከራስ ሆቴል በኩል መጀመሪያ ላይ ያለው ሲሆን፤ ሌሎቹም ልዩ ልዩ ቅናሽ አድርገዋል።