የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
531
የሰርጥ መግለጫ
ይህ ገጽ ስለ ሩዋንዳው የ1994 ክስተትና ዘር መጥፋትን ስለመከላከል የምናወጋበት ነው።
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-07-28 18:10:41
ሠላም፣
ሣምንታዊውን ውይይት ይቀላለቀሉ። የቡድኑ ሊንክ ይህ ነው። https://t.me/RAL2020
98 views15:10
2022-04-24 08:54:53
300 views05:54
2022-03-12 16:48:19
https://t.me/RAL2020/473
404 views13:48
2021-12-18 12:43:11
The Fourth World War with Ethiopia: A Short Story
https://mezemirethiopia.blogspot.com/2021/12/the-fourth-world-war-with-ethiopia.html?m=1
536 views09:43
2021-09-05 19:32:51
ፋና ቴሌቪዥን በራስ አበበ አረጋይ ቤተመጻሕፍት (ደብረብርሃን) ተገኝቶ የሰራውን ዝግጅት እነሆ። በግል ቤተመጻሕፍት ዘርፍ አርአያ ለመሆን እንጥራለን። ስለሦስቱ መጻሕፍቴና ሌሎችም ጉዳዮች አውግተናል።
የተሳተፉትንና የፋናን ጋዜጠኞች ሁሉ እናመሰግናለን!
742 views16:32
2021-09-05 12:54:08
ራስ አበበ አረጋይ ቤተመጻሕፍት፣ ደብረብርሃን
በፋና ላምሮት
ስለ ቤተመጻሕፍቱ ከአንባብያን ጋር በደብረብርሃን በቤተመጻሕፍቱ ፋና ቴሌቪዥን ያደረገው ቆይታ
ስለ ሦስቱ መጻሕፍቴ
1. ሁቱትሲ፡ የወጣቷ ልብ አንጠልጣይ ትውስታዎች Hututsi - Mezemir
2. የፆም ጣዕም፣
3. ብዕረኛው የሞጃ ልጅ የተወሰኑ ሐሳቦችን አነሳስቻለሁ።
ዛሬ እሁድ ከቀኑ 7:00-8-00 ባለው ጊዜ እንደሚተላለፍ ከአዘጋጆቹ ተነግሮኛል።
የቤተመጻሕፍታችንና የጥበብ ወዳጆች ሁሉ እንድትከታተሉና ላልሰሙ እንድታሰሙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ለተሰጠን ዕድል እናመሰግናለን!
622 views09:54
2021-09-04 11:35:14
419 views08:35
2021-09-01 16:30:18
የአማኑኤል ሆስፒታል ታሪኮች
በዶክተር ዮናስ ላቀው
አዲስ መጽሐፍ
ለራስ አበበ አረጋይ ቤተመጻሕፍት ደራሲው በስጦታ አበርክቶልናል።
እናመሰግናለን!
በዚህ ሳምንት አንባብያን እየመጣችሁ እንድታነቡ እንጋብዛለን።
434 views13:30
2021-09-01 16:03:08
"የማንን የሕይወት ታሪክ ጽፈህ ነው?"
"የትኛው ሀብታም አስጽፎህ ነው?"
ለምትሉ ወገኖች መጽሐፉ የእኔው ሥነጽሑፋዊና የሕይወት ጉዞ ዘገባ ነው።
መልካም ንባብ!
370 views13:03