Get Mystery Box with random crypto!

“ጦርነት ሲጀምር-ፖለቲከኞች ጥይት ያቀብላሉ፡፡ ባለፀጎች ምግብ ያቀርባሉ፡፡ ድሆች ልጆቻቸውን ይለግ | የስብዕና ልህቀት

“ጦርነት ሲጀምር-ፖለቲከኞች ጥይት ያቀብላሉ፡፡ ባለፀጎች ምግብ ያቀርባሉ፡፡ ድሆች ልጆቻቸውን ይለግሳሉ፡፡ ጦርነቱ ሲያበቃ-ፖለቲከኞች ቀሪ ጥይቱን ይሰበስባሉ፡፡ ባለፀጎች ከጦርነቱ በተረፈው ሐብታቸው ማደግ ይጀምራሉ፡፡ ድሆች ግን ልጆቻቸውን በመቃብር ስፍራ ይፈልጋሉ”
ሰርቦች