Get Mystery Box with random crypto!

ይቀመጣል እንደ አደራ ሰው ክፉም ሰራ ደግም ሰራ ሁሉም የእጁን ያገኘዋ | የስብዕና ልህቀት

ይቀመጣል እንደ አደራ
ሰው ክፉም ሰራ
ደግም ሰራ

ሁሉም የእጁን ያገኘዋል፤
ቢቆይ እንጂ መች ይቀራል!!

ወንድሙ ጅራ

የስብዕና ልህቀት
@Human_Intelligence