Get Mystery Box with random crypto!

📡🇪🇹👑 𝐇𝐮𝐥𝐮 𝐒𝐚𝐭 👑🇪🇹📡📺📲📱🔧

የቴሌግራም ቻናል አርማ hulusat — 📡🇪🇹👑 𝐇𝐮𝐥𝐮 𝐒𝐚𝐭 👑🇪🇹📡📺📲📱🔧
የቴሌግራም ቻናል አርማ hulusat — 📡🇪🇹👑 𝐇𝐮𝐥𝐮 𝐒𝐚𝐭 👑🇪🇹📡📺📲📱🔧
የሰርጥ አድራሻ: @hulusat
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.66K
የሰርጥ መግለጫ

በቻናሉ ላይ :-
➽ ምርጥ ምርጥ Apps📲 (Android, ios)
➽ የ Computer🖥 ትምህርቶች
➽ ስለ ዲሽ አሰራር እና የኳስ ቻናሉችን አሰራር
➽ ስለ Android App
➽ የ software Trick 🕝
➽ programing ( በአማረኛ ብቻ)
➽ የ App development ስልጠና📲
💠ስለቴክ አዲስ መረጃ
💠ስለ Computer
💠ስለ Mobile
💠ስለ software

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2022-03-29 07:49:07 የእኔን የፌስቡክ የይለፍ ቃል እንዴት መለወጥ ወይም ማስተካከል እችላለሁ?
⓵ የይለፍ ቃልዎን ለመቀየር
አስቀድመው ገብተው ከሆነ ፌስቡክ ላይ የይለፍ ቃልዎን ለመለወጥ-
1. Settings & Privacy የሚለውን ይጫኑ።
2. Security and Login የሚለውን ይጫኑ፡፡
3. Change Password የሚለውን ይጫኑ ።
4. Type your current ከሚለው ሳጥን አሁን የምንጠቀምበትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም new password ከሚለው ሳጥን አዲስ መቀየር የፈለጋችሁትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም አሁንም ደግማችሁ ከሶስተኛው ሳጥን አዲስ መቀየር የፈለጋችሁትን ፓስዎርድ ያስገቡ ከዛም, Save Changes የሚለውን ይጫኑ።

⓶ ፓስዎርዳችሁ ቢጠፋባችሁ እንዴት ፌስቡካችንን መክፈት እንችላለን?
ወደ ፌስቡክ ካልገቡ የይለፍ ቃልዎን እንደገና ለማስጀመር:
1. Click Forgot Password? የሚለውን ይጫኑ .
2. የርስዎን ኢሜል ፣ የሞባይል ስልክ ቁጥር ፣ ሙሉ ስም ወይም የተጠቃሚ ስም ይተይቡ ፣ ከዚያ search የሚለውን ይጫኑ
ይፈልጉ
3. ከዛም የርስዎን የስልክ ቁጥርና ኢሜይል ያሳይዎታል ከፈለጉ በስልክ ቁጥርዎ ወይም በኢሜይል የምስጢር ቁጥር ይላክልዎታል ከዛም ተላከለዎትን የምስጢር ቁጥሩ ያስገቡ። ትክክለኛውን ካስገቡ አዲስ ፓስዎርድ እንድናስገባ ይጋብዘናል ስህተት ካስገባን ግን ትክክል አለመሆኑንና አዲስ ፓስዎርድ እንድናስገባ አይጋብዘንም።
ብዙ #መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...
#ስለኮምፒውተር ያለዎትን እውቀት ያጎለብታሉ
ይህ የኔ የፌስቡክ ገጽ ነው ስለሆነም ፔጄን ላይ ጠቃሚና ወቅታዊ መረጃዎች ያገኛሉ
በቴሌግራም መከታተል ለምትፈልጉ https://t.me/hulusat በዚህ የቴሌግራም ቻናል ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኛላችሁ
ስለዚህ ፔጁን #ላይክ #ሼር በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞች ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ያድርጉ
#በይበልጥ_ስለኮምፒውተር_እና_ሞባይል_ይማራሉ
#ፔጄን_like_share_ያድርጉ_መረጃ_እንዲደርሳችሁ
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ፍፁም_ብልህነት_ነው
2.0K views04:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-29 07:48:33
1.7K views04:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ