Get Mystery Box with random crypto!

📡🇪🇹👑 𝐇𝐮𝐥𝐮 𝐒𝐚𝐭 👑🇪🇹📡📺📲📱🔧

የቴሌግራም ቻናል አርማ hulusat — 📡🇪🇹👑 𝐇𝐮𝐥𝐮 𝐒𝐚𝐭 👑🇪🇹📡📺📲📱🔧
የቴሌግራም ቻናል አርማ hulusat — 📡🇪🇹👑 𝐇𝐮𝐥𝐮 𝐒𝐚𝐭 👑🇪🇹📡📺📲📱🔧
የሰርጥ አድራሻ: @hulusat
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.66K
የሰርጥ መግለጫ

በቻናሉ ላይ :-
➽ ምርጥ ምርጥ Apps📲 (Android, ios)
➽ የ Computer🖥 ትምህርቶች
➽ ስለ ዲሽ አሰራር እና የኳስ ቻናሉችን አሰራር
➽ ስለ Android App
➽ የ software Trick 🕝
➽ programing ( በአማረኛ ብቻ)
➽ የ App development ስልጠና📲
💠ስለቴክ አዲስ መረጃ
💠ስለ Computer
💠ስለ Mobile
💠ስለ software

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-05-25 09:29:06 #best_apps

አሁን እኛ ጋር ያሉና የተመረጡ ምርጥ መተግበሪያዎች ለእናንተ #share የምናደርግበት ሰአት ነው።

ለዛሬ Gt recovery የሚባለውን ምርጥ app ለእናንተ #share እናደርጋለን

ከስልክ (ከሚሞሪ) ላይ የጠፉ ፋይሎችን

#sms
#images
#video
#audio
#whatsapp
#wifi & others...

መመለሻ (recovery tool) ነው ።

Download && install አድርገው ይጠቀሙት
1.5K viewsedited  06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-24 15:52:04 ሰላም ወድ የቻናላችን ቤትሰቦች ዛሬ ለአብዛኞቻችን በተለይ ደግሞ ለተማሪዎች አሪፍ እና ጠቃሚ የሆነች ዌብሳይት ልጠቁማችሁ።

Quillbot ይባላል
www.quillbot.com

ጥቅሙ ምንድነው

ማንኛውንም አይነት Paragraph እናንተ በሚገባችሁ መልክ ማለትም Grammaticaly incorrect ወይም የቃላት አጠቃቀም ችግር ቢኖረው ቀጥታ ጽሁፉን Copy አድርጋችሁ ወደዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ Paste አድርጋችሁ paraphrase የሚለውን ስትጫኑ የጽሁፉን ሃሳብ ሳይቀይር ነገር ግን ሳቢ በሆኑ የቃላት አጠቃቀሞች ጽሁፉን ቀይሮ ይልክላቹሃል።

በተጨማሪም አንድ ጽሁፍ (paragraph) ጽፋችሁ ስለ ጽሁፉ ማጠቃለያ መጻፍ ቢፈልጉ ከናንተ ሚጠበቀው ወደ ዌብሳይቱ በመግባት በቅድሚያ summerize የሚለውን Option በመምረጥ ጽሁፉን paste በማድረግ Summerize የሚለውን መንካት ብቻ ነው ወዲያውኑ ለጽሁፉ በቂ የሆነ ማጠቃለያ ይሰጣቹሃል። እንደ Grammer checker ያሉ ሌሎች ፊቸሮችንም በውስጡ አካቷል።
1.4K views12:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 13:31:21
1.9K views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 13:31:14
ለእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለ 1443ተኛው የ ኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ

Eid Mubarek ኢድ ሙባረክ
•═••• •••═• ​​
1.8K views10:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-24 13:00:11 ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የቻናል አባላት በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን።

በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን።

#ስለኮምፒውተር ያለዎትን እውቀት ያጎለብታሉ
ይህ የኔ የፌስቡክ ገጽ ነው ስለሆነም ፔጄን ላይ ጠቃሚና ወቅታዊ መረጃዎች ያገኛሉ
በቴሌግራም መከታተል ለምትፈልጉ https://t.me/hulusat በዚህ የቴሌግራም ቻናል ብዙ ጠቃሚ መረጃዎችን ታገኛላችሁ
ስለዚህ ፔጁን #ላይክ #ሼር በማድረግ ለሌሎች እህት ወንድሞች ጓደኞቻችሁ እንዲደርስ ያድርጉ
#በይበልጥ_ስለኮምፒውተር_እና_ሞባይል_ይማራሉ
#ፔጄን_like_share_ያድርጉ_መረጃ_እንዲደርሳችሁ
#የተማሩትን_ማስተማር #ያወቁትን_ማሳወቅ #ፍፁም_ብልህነት_ነው
1.9K views10:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-22 09:12:57 የጠፋብንን ፎቶዎች ለመመለስ
1.6K views06:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-15 08:51:45
#MyMonthOnYouTube
Thank you
2.0K views05:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 13:29:36 Pc Software
በፓስወርድ የተዘጋን ኮምፒዩተር እንዴት በቀላሉ መክፈት እንችላለን
2.3K views10:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-03 13:25:15

2.1K views10:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ