Get Mystery Box with random crypto!

ተስፋ የመኖር ምክንያት ነው። ሰውን እንዲኖር የሚያደርገው ወይም የሚገፋው መለወጥ አለመለወጡ ሳይ | ሁለንተናዊ ስኬት

ተስፋ የመኖር ምክንያት ነው።
ሰውን እንዲኖር የሚያደርገው ወይም የሚገፋው መለወጥ አለመለወጡ ሳይሆን የመለወጥ ተስፋው ነው። ቢሆንም ግን ህይወት ተከታታይ መሆኗን መገንዘብ ይጠቅማል።

ዛሬን የምንኖረው በትናንት ምክንያት ነው።
እውነተኛ ለውጥ የማይኖረው ሰው ስላልጣረና ስላልሞከረ ሳይሆን፣
ለውጥ ሂደት እንጅ መድረሻ ባለመሆኑ ነው።
**************

┉┉✽̶»̶̥ĵøïņ✿śĥăŕę»̶̥✽̶┉┉
@hulentenawisket