Get Mystery Box with random crypto!

በመቀሌ ከተማ የአየር ድብደባ መፈፀሙ ተገለፀ የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ በትዊተር ገ | ሁሌ አዲስ ሚዲያ (Hule Addis Media)

በመቀሌ ከተማ የአየር ድብደባ መፈፀሙ ተገለፀ

የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ በትዊተር ገፃቸው እንዳስታወቁት በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ ትናንት እኩለ ሌሊት በሰው አልቫ አውሮፕላን ድብደባ ተፈፅሟል።ድብደባው ያደረሰዉ ጉዳት ስለመኖር-አለመኖሩ ግን ቃል አቀባዩ አልገለፁም።

በፌደራል መንግሥት እና በሕወሃት መካከል በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል ግጭት ካገረሸ ወዲህ፣ በመቀሌ የአየር ድብደባ እንደተፈጸመ ሕወሃት ሲገልጽ የአሁኑ ሁለተኛው ነው።

ለወቅታዊ እና ለፈጣን መረጃዎች የሁሌ አዲስ ሚዲያ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይቀላቀሉ።

Facebook : https://www.facebook.com/Huleadissmedia/
Telegram : https://t.me/Hulaadiss
YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCk934znIu60LV3czcIVZ9Bg
Twitter: https://twitter.com/Huleaadis_Media