Get Mystery Box with random crypto!

ወደ ትግራይ የሚደረገው የሰብአዊ እርዳታ ጉዞ መቆሙን የተመድ አስታወቀ የተባበሩት መንግስት ድር | ሁሌ አዲስ ሚዲያ (Hule Addis Media)

ወደ ትግራይ የሚደረገው የሰብአዊ እርዳታ ጉዞ መቆሙን የተመድ አስታወቀ

የተባበሩት መንግስት ድርጅት (ተመድ) የሰብአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ እንዳስታወቀው በየብስ እና በአየር ወደ ትግራይ ሲደረግ የቀየው የሰብአዊ እርዳታ ጉዞ መቆሙን አስታውቋ።

በየብስ የሰብአዊ እርዳታ ከባለፈው ሀሙስ ጀምሮ የቆመ ሲሆን በአየር የሚደረገው እርዳታ ደግሞ አርብ ጀምሮ መቆሙን ቢሮ ገልጿል።

ቢሮው እንቅስቃሴ በመቆሙ ምክንያት የእርዳታ ሰራተኞችን እንቅስቃሴ አስተጓጊሏል ብሏል።

አስቸኳይ ተኩስ አቁም እንዲደረግ የጠየቀው ቢሮው የጸጥታው ሁኔታ የሚፈቅድ ከሆነ ቢሮው ከአጋሮቹ ጋር በመሆን ለተጎዱ ሰዎች እርዳታ እንደሚያቀርብ መግለፁን ዐልአይን ዘግቧል

ለወቅታዊ እና ለፈጣን መረጃዎች የሁሌ አዲስ ሚዲያ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይቀላቀሉ።

Facebook : https://www.facebook.com/Huleadissmedia/
Telegram : https://t.me/Hulaadiss
YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCk934znIu60LV3czcIVZ9Bg
Twitter: https://twitter.com/Huleaadis_Media