Get Mystery Box with random crypto!

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሰላም ጥረቱ እንዲቀጥል ጥሪ አስተላለፈ ኮሚሽኑ ባወጣው መግለ | ሁሌ አዲስ ሚዲያ (Hule Addis Media)

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሰላም ጥረቱ እንዲቀጥል ጥሪ አስተላለፈ

ኮሚሽኑ ባወጣው መግለጫ ተፋላሚ ኃይላቱ «በጦር መሣሪያ ግጭቱ ተጋላጭ የሆኑ ሰላማዊ ዜጎች ሕይወት፣ ደኅንነት፣ አካላዊ እና ሞራላዊ ልዕልና ብሎም ክብራቸውን የመጠበቅ ኃላፊነታቸውን ሊወጡ ይገባል»ም ሲል አሳስቧል።

ኢሰመኮ ስጋቱን ያንጸባረቀበትን መግለጫ ከ3 ወራት በፊትም አውጥቶ ነበር። በወቅቱ በአፋር፤ አማራ እና ትግራይ ክልሎች መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ስለመፈጸማቸው መረጃዎችን መሰነዱን ዐስታውቆ ነበር።


ለወቅታዊ እና ለፈጣን መረጃዎች የሁሌ አዲስ ሚዲያ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይቀላቀሉ።

Facebook : https://www.facebook.com/Huleadissmedia/
Telegram : https://t.me/Hulaadiss
YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCk934znIu60LV3czcIVZ9Bg
Twitter: https://twitter.com/Huleaadis_Media