Get Mystery Box with random crypto!

ዛሬ በህይወት ካላችሁ ነጋችሁን ማስተካከል ትችላላችሁ። በትናንት ውስጥ ስላጣችሁት ነገር አታስቡ። | ደስተኛ ህይወት

ዛሬ በህይወት ካላችሁ ነጋችሁን ማስተካከል ትችላላችሁ። በትናንት ውስጥ ስላጣችሁት
ነገር አታስቡ። ዛሬን ብቻ በሂወት በመኖራችሁ ፈጣሪን አመስግኑ። ዛሬ ውስጥ ጠንካራ
ከሆናችሁ ነጋችሁ የተዋበ ይሆናል። ነጋችሁ የሚጥም ይሆናል። አሁንም አሁንም አሁንም
በህይወት መኖራችሁን ብቻ እያያችሁ "አሜን" በሉ። ፈጣሪንም አመስግኑ! ከተሰጣችሁ
ስጦታዎች ሁሉ ህይወታችሁ ይበልጣልና፤በሂወት ካላችሁ ደሞ በነጋችሁ ላይ ለውጥ
መፍጠር ትችላላችሁ

@hilawie ይከታተሉን