Get Mystery Box with random crypto!

አዕምሮህን እንደ አትክልት ቦታ አስበዉ አስተሳሰብክን ደግሞ አትክልት ቦታህ ላይ እንደምትዘራዉ ዘር | ደስተኛ ህይወት

አዕምሮህን እንደ አትክልት ቦታ አስበዉ አስተሳሰብክን ደግሞ አትክልት ቦታህ ላይ እንደምትዘራዉ ዘር አስበዉ ። እናም አትክልት ቦታህ ላይ የምትዘራዉን ዘር ትመርጣለህ ፦ መልካም ሃሶቦችን ፍቅርን፣ ደግነት፣ ቅንነት፣ደስተኛነት ና ታማኝነት ወይም መጥፎ ሃሳቦችን ፍርሃትና ጭንቀት የመረጠከዉን ትዘራለህ። ጊዜህን በሙሉ የሌላ ሰዎችን የአትክልት ቦታ ትንከባከባለህ ወይም የእራስህን የአትክልት ቦታ የተዋበ፣ ማራኪ ና ሰዎችን የሚስብ ታደርጋለህ ምርጫዉ የእራስህ ነዉ። ምክንያቱም የዘራሃዉን ታጭዳለህና።

ቻናላችን ከወደዳችሁት ሸር በማድረግ ለሌሎች አድርሱ
፠ t.me/hilawie ፨
፠ facebook.com/hilawie ፨