Get Mystery Box with random crypto!

ሁለተኛው!! ጨዋታን በቁም ነገር ያዋዛ፣ ሀገራዊ እሴቶች የሚንጸባረቁበት፣ የሀጅ ስርአት በተግባር | ሂላል ኪድስ Hilal Kids

ሁለተኛው!!
ጨዋታን በቁም ነገር ያዋዛ፣ ሀገራዊ እሴቶች የሚንጸባረቁበት፣ የሀጅ ስርአት በተግባር የሚማሩበት፣ከነቢዩላህ ኢብራሂም(ዐ.ሰ) እስከ ረሱላችን(ሰ.ዐ.ወ) ያለው ታሪክ የሚዘከርበት ፣ለሙስሊም ቤተሰብ የሚመጥን ልዩ የቤተሰብ አረፋ ፌስቲቫልና ኤግዚቢሽን በአረፋ ማግስት እሁድ ሃምሌ 3 እንዳያመልጥዎ!


መጪውን ትውልድ በመገንባት ጉዞ ላይ አብረውን ይሁኑ!
ሂላል ኪድስ ፕሮዳክሽን