Get Mystery Box with random crypto!

......ዘመኔ........ ኡሁሁ አሉ ሳቂዎቹ ጥርስ ለመክፈት ነገር እያመቹ አይዘመን አይዘመን አ | BOON TECH

......ዘመኔ........
ኡሁሁ አሉ ሳቂዎቹ
ጥርስ ለመክፈት ነገር እያመቹ
አይዘመን አይዘመን አይዘመን
ሰው ሁሉ ጠፍቷል ሆኗል ሰመመን
እንዲያ ነው ዘመኑ እንዳዘማመኑ
አይምጡብኝ ብለው እየራቁ ኑ!!!!!

Join
@hikma12
Inbox @abdi_ik