Get Mystery Box with random crypto!

........ስማኝማ ልቤ........... ትቶህ የሄደን ሰው ተው አትከተለው መምጣቱ አይቀርም ቢሄ | BOON TECH

........ስማኝማ ልቤ...........
ትቶህ የሄደን ሰው ተው አትከተለው
መምጣቱ አይቀርም ቢሄድ ላንት ካለው
የጠላህን ጥላ የራቀህን ራቀው
ለሳቀልህ ሁሉ እምነትን አትስጠው
ለሌላ አይደለም ይኸው ነው ሀሳቤ
አሁን ይበቃሀል አትሸወድ ልቤ


@hikma12
Abdii