Get Mystery Box with random crypto!

ጤና 123 / health 123

የቴሌግራም ቻናል አርማ healthtena123 — ጤና 123 / health 123
የቴሌግራም ቻናል አርማ healthtena123 — ጤና 123 / health 123
የሰርጥ አድራሻ: @healthtena123
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 123

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-30 15:18:03 **ቶንሲል*****

ቶንሲሎች በጉሮሮ ቀኝና ግራ በኩል በተፈጥሮ የሚገኙና ሰውነታችንን ከበሽታ ለመከላከል የሚረዱ የሰውነታችን አካሎች ናቸው። እነዚህ የሰውነታችን ክፍሎች ከአፍና ከአፍንጫ በኩል የሚመጡ ባክቴሪያዎችና ቫይረሶች እንዳያጠቁን ይከላከላሉ።

ቶንሲሎች በተለያዩ ምክንያቶች ሲቆስሉ ወይም ኢንፌክሽን ሲያጠቃቸው በተለምዶ ቶንሲል /Tonsilitis/ የምንለው ህመም ይይዘናል።በዚህም ፒንክ የነበረው ቀለማቸው ይለወጣል።ይቀላሉ፣ያብጣሉ እንዲሁም መግል ያመነጫሉ። የቶንሲል በሽታ በህፃናት በብዛት ይከሰታል።

በትንፋሽ የሚተላለፉ ባክቴሪያዎች እና ቫይረሶች የቶንሲል መንስኤዎች ሲሆኑ በተለይ ስትሪፕቶ ኮከስ የተባሉ የባክቴሪያ ዝርያዎች በብዛት ችግሩን ያስከትላሉ።ሌሎች ቶንሲል የሚያስከትሉ ተህዋሶች፦
●አዴኖ ቫይረሶች
●የኢንፍሉዌንዛ ቫይረሶች
●ኤፕስታይን ቫይረሶችና ሌሎችም ይገኙበታል ።

የቶንሲል በሽታ የሚቀሰቅሱ ነገሮች
1.አርቲፊሻል ማጣፈጫዎች
2.ቀዝቃዛ ምግቦች ፣ቀዝቃዛ መጠጦችና አይስክሬም
3.በጣም ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ
4.የአየር ብክለት
5.ኮምጣጣ ነገሮች፦ሎሚ፣አናናስ፣ብርቱካንና ወይን

ምልክቶች
●የቀላና ያበጠ ቶንሲል
●ነጭነጭ ነጠብጣብ መሰል ነገሮች
●የአንገት አካባቢ ንፍፊቶች መኖር
●መጥፎ የአፍ ጠረን በተለይ ሲተነፍሱ መኖር
●የጉሮሮ ህመም
●ምግብም ሆነ ፈሳሽ ሲውጡ ማመም
●የድምፅ መጎርነን
●አንዳንዴም ጆሮ ማመም
●ምግብ ወይም ጡት አልጠባም ማለት(ትንንሽ ህፃናት)

ሕክምና
●ፓራሴታሞል ወይም አይቡፕሮፌን ለማስታገሻነት
●ባክቴሪያዎች መንስዔ ከሆኑ የተለያዩ አንቲባዮቲክ መድኃኒቶች በሐኪም ትዛዝ
●ቶንሲሎችን በኦፕሬሽን ማስወገድ
●መግል ከያዘ እሱን ማፍሰስ እና ማጠብ

መከላከያ
●በቶንሲል ከታመሙ ሰዎች መራቅ
●ለኮሮና የምናደርጋቸውን ጥንቃቄዎች መተግበር
●ማስክ ማድረግ
●እጅ ቶሎ ቶሎ መታጠብ
●ሳኒታይዘር መጠቀም
779 viewsedited  12:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-28 14:13:33
210 views11:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-23 12:33:19
258 views09:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-21 16:08:34
271 views13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-07 10:50:28
320 views07:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-18 21:34:18
372 views18:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-11-01 13:47:58
434 views10:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-25 21:53:11 https://www.facebook.com/messageoflife1808/videos/442268423321570/
1.2K views18:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-10-22 19:46:11 የማር ጥቅሞች

• አለርጂን ይከላከላል
• ሀይል ይሰጣል
• የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል
• ሳልን ይከላከላል
• የዕንቅልፍ እጦትን ያስወግዳል
• ፎረፎርን ይከላከላል
• ቁስልና በቃጠሎ የተጎዳ የሰውነት ክፍል በፍጥነት እንዲያገግም ያደርጋል
• በሰውነት ላይ የሚወጣን ሽፍታ ያስወግዳል
• የቆዳ ድርቀትን ይከላከላል
• የጨጓራ አሲድ ሾልኮ ወደ ሌላ አካል እንዳይሄድ ይከላከላል
• የሰውነት የበሽታ መከላከል አቅምን ይጨምራል
• ካንሰርን ይከላከላል
• ሀንግኦቨርን ይከላከላል
• ብጉርን ያጠፋል
• ሳይነስና ከሳይነስ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ህመሞች ይከላከላል
• የፈንገስ ኢንፌክሽንን ለማከም ያስችላል
• የድድ ህመምን ለማከም ያገለግላል
• የሰውነት የቆዳ መቆጥቆጥ ህመምን ያስወግዳል
• ኮሌስትሮልን ይከላከላል
• ምርጥ የተፈጥሮ ማጣፈጫ ነዉ::
430 views16:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ