2022-03-09 23:31:35
"ልደትሽ ዛሬ ነው ወፏ ነግራኛለች" ብለዋል ህፃኖቹ ዛሬ እኔም ልዘምር ነው በ እልልታ ተቀበዪኝ
God many years ago 1 መልአክ ወደዚች ምድር ላከ ፀባይዋን፣ መልኳን ሁሉ ነገሯን አሳምሮ ለውዷ እናትሽ ሰጣት ፈጣሪ ይመስገን አንቺም ለተወለድሽበት ቀን በሰላም ደረስሽ
To be honest ስላወኩሽ በጣም ደስ ብሎኛል በህይወቴ ልዩ ቦታ ከምሰጣቸው ሰዎች መሀል እንዷ እና የመጀመሪያዋ ነሽ
Anchi ebde lij bemewledsh betam neber yekefagn gn ahun ldetsh sle derese zm bya enkan tewledsh lbelsh demo keldan betam new Des yalegn ena enkan tewldsh wedya nfff amet nurilgn wde ke fkr gar
ለምን ማለቴ እንኳን ተወለድሽልን
i hope ፈጣሪ ተቆጥረው የማያልቁ እድሜዎችን እንደሚሰጥሽ የምር በጣም ነው ምወድሽ
all days with u is special but, ቱዴ is extra special b/c ቱዴ is ur ዴ Happy born day ma dear
May the God protect u from all ከክፉ ነገር
ላንቺ ምንም ብል ቃላቶች የሉኝም ግን አንድ ነገር አውቃለው ለኔ ልዩ እንደሆንሽ አሪፍ bd ይሁንልሽ
በልደትሽ ቀን መገኘት ባልችልም መልካም ምኞቴን በዚ channel ልግለፅልሽ
HBD
HBD
HBD
HBD HBD
HBD
@dimplyeeee
@happybirthdaywishing
2.4K views=-O:-P;-):-(:-):-!, 20:31