Get Mystery Box with random crypto!

ልደትህ ዛሬ ነው ወፏ ነግራኛለች ገና በማለዳ ዘምራልሀለች ባይገርምህ ገና ፀጉርህ | Birthday Blessing 🎂🍫🎂🍫

ልደትህ ዛሬ ነው ወፏ ነግራኛለች ገና በማለዳ ዘምራልሀለች
ባይገርምህ ገና ፀጉርህ ጉም እስኪመስል
ድረስ
ታከብራለህ ሀይል
ሁሉ አለቆ
በተቆራረጠ አንደበት በተቆራረጠ ትንፋሽ
ሻማዎችህን
ታጠፋለህ መቆም አቅቶህ እየተንገዳገድክ
ኬክህን ትቆርሳለህ

weshoye እኔ ግን እልፍ
አመታት ቆይተህ እንደዚህ እንዳማረብህ
እንድትኖር ነው ምፈልገው የኔ ወንድም
ስላወኩህ ደስተኛ ነኝ
የተመኘኸውን 10%የተመኘልህን 100%
እሚሳካልህ አመት ይሁን




broya


Yene azg
Yene anadaj
Yene wesha
Yene sakita
Yene akurafi
Yene shimagle
Yene bestie
Yene wd wendem
Yene kosetara
yena guraga
Yene yene yene yene yene hulu ngr



Amena bka ahunma arejeh ko my bro ene milk...... mn lbeleh bca tilybigalh broya happy born day ne love bemidr lay yalu melkam ngroch bmulu yihunuilk bbye loveeeeeeeeee u from depth of ma heart duzoye enkuan teweldkilggg batweled noro manabatu yakatilgal e man yaskegal yne liyu


To sis

@dimplyeeee
@happybirthdaywishing