Get Mystery Box with random crypto!

በኡስታዝ ሸምሰዲን ሐምዛ የሚቀርበው መፋሂም የተሰኘው ትምህርታዊ መሰናዶ ስለአህሉሱና ወልጀምዓ ሰፋ | ዐብዱል ሀሚድ አማን(አቡ ሱሀይል)

በኡስታዝ ሸምሰዲን ሐምዛ የሚቀርበው መፋሂም የተሰኘው ትምህርታዊ መሰናዶ ስለአህሉሱና ወልጀምዓ ሰፋ ያለ ትንታኔ ይዞልን ይቀርባል።

ከ3፡00 ጀምሮ በሐሪማ ቲቪ ይጠብቁን
________________________
በኢትዮ-ሳት
Frequency - 11545
Symbol rate - 30000
Polarization - H እንዲታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን
________________________
በስልክ ቁጥራችን
+251 953 68 68 68
+251 954 68 68 68 ያግኙን
ሐሪማ ቲቪ
"የምጥቀት መሠላል!"