"አንድ ሰው ኢማኑ ከፍ ባለ ልክ ወደ የፈተና አዳራሽ እየገባ ነው።" [አቡ ዐብዱል መናን ኻሊድ] አላህ ከሁሉም ፊትና እንዲጠብቀን እንለምነዋለን። ከመሆኑም ጋ ወደ አላህ በተቃረብክ ልክ ፊትናዎች ተጠናክረውና ተበራክተው እንደ ሚጠብቁህ እወቅ። ኢማንህ ከጠነከረ ፈተናዎች ቢጠነክሩም ታልፋቸዋለህ። ምክንያቱም አላህ ከአንተ ጋ ነው ስለ ሚወድህ ይፈትንሃል፤ ፈተናውን ስታልፍ… የበለጠ ከፍ ያደርግሃል https://t.me/joinchat/Q0mf35Z6QEmajDQB 2.1K views18:58