Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሰው ለሌሎች የማይሰማ ድምፅ ለሱ/ሷ ብቻ ቢሰማው/ት ፣ ከወትሮው በተለየ እጅግ ተጠራጣሪ ቢሆ | Hakim @ሐኪም

አንድ ሰው ለሌሎች የማይሰማ ድምፅ ለሱ/ሷ ብቻ ቢሰማው/ት ፣ ከወትሮው በተለየ እጅግ ተጠራጣሪ ቢሆን (ሰዎች ይከታተሉኛል ፣ሊያጠፉኝ ይፈልጋሉ ) ብሎ ቢያስብ ፣ የተቀዣበረ ንግግር ቢያበዛ ፣ ከሰዎች ጋር ያለውን ግንኙነት ቢያቆም ፣ ለነገሮች ያለው ተነሳሽነት ቢጠፋ የምን በሽታ ዋነኛ ምልክት ነው?
Anonymous Quiz
14%
A. Major depressive disorder (ከፍተኛ የሆነ ድባቴ)
62%
B. Schizophrenia (በተለምዶ እብደት የሚባለው)
16%
C. Bipolar በተለምዶ ወፈፌ የሚባለው
8%
D. መልስ የለውም