Get Mystery Box with random crypto!

አንድ ሰው በፊት ሲያረጋቸው ሚያስደስቱት የነበሩ አሁን ምንም ባያስደስቱት ፣ ከፍተኛ የፀፀት የጥፋ | Hakim @ሐኪም

አንድ ሰው በፊት ሲያረጋቸው ሚያስደስቱት የነበሩ አሁን ምንም ባያስደስቱት ፣ ከፍተኛ የፀፀት የጥፋተኝነት ስሜት ቢሰማው ፣ ለነገሮች ያለው አትኩሮት ቢቀንስ፣ በተኛሁበት ውሃ ሆኜ በቀረሁ ብሎ ቢያስብ ወይም እራስን የማጥፋት ሀሳብ ቢመላለስበት ፣ የድካም ስሜት ቢጠናወተው ፣ እንቅልፍ ማጣት (አብዝቶ መተኛትም ሊሆን ይችላል) የምግብ ፍላጐት በጣም ቢቀንስ (ቢጨምር) የምን በሽታ ዋነኛ ምልክቶች ናቸው?
Anonymous Quiz
81%
A. Major depressive disorder (ከፍተኛ የሆነ ድባቴ)
8%
B. Schizophrenia(በተለምዶ እብደት የሚባለው)
8%
C. Bipolar (በተለምዶ ወፈፌ የሚባለው)
3%
D. መልስ የለውም