Get Mystery Box with random crypto!

ደንበኞችን መመዝገብ (መረጃ መሰብሰብ) #makiba_general_trading_plc #low_and_ | HaHuJobs

ደንበኞችን መመዝገብ (መረጃ መሰብሰብ)
#makiba_general_trading_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
ስማርት ስልክ ያላት/ያለው እንዲሁም ከሰው ጋር የመግባባት ችሎታ እና ሰውን የማሳመን አቅም ያላቸው
ደሞዝ - በቀን 250 ብር
መሰፈርቶች እና ተግባራት፡
- ማህበረሰቡ ጋር በመሄድ ስማርት ስልክ በመጠቀም በምንጭንላቸው መተግበሪያ ( application ) መረጃዎችን መሰብሰብ/ደንበኞችን መመዝገብ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: July 20, 2024
How To Apply: አመልካቾች በሃሁ ጆብስ ቴሌግራም ቦት ማመልከት ትችላላቹ https://t.me/hahujobs_bot
ማሳሰቢያ፡ የግዴታ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እና የንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ ነዋሪ ወይም ለሁለቱም ክፍለ ከተሞች ቅርብ የሆነ አካባቢ የሚኖሩ መሆን  አለባቸው እና ስማርት ስልካቸው Android Version 7.0.1 መሆን አለበት

@hahujobs | @hahujobs_bot