Get Mystery Box with random crypto!

ኤሌክትሪሽያን #minaye_plc #low_and_medium_skilled_worker #Addis_Aba | HaHuJobs

ኤሌክትሪሽያን
#minaye_plc
#low_and_medium_skilled_worker
#Addis_Ababa
ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ተቋም በጠቅላላ መካኒክና ኤሌክትሪሽያን ዲፕሎማ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ዝርዝር ተግባራት
- የኤሌክትሪክ ኃይል ክትትልና ጥገና ዕቅድና የሥራ ፕሮግራም በማዘጋጀት የቴክኒክ ዋና ክፍል ኃላፊውን ያግዛል
- በማንኛውም ሰዓት የኤሌክትሪክ ብልሽት ወይም የኃይል መቋረጥ ሲያጋጥም በፍጥነት ይጠግናል፣ ያስተካክላል
- ለጥገና ሥራ የፈጀውን የሥራ ሰዓትና ማቴሪያል በወቅቱ ተመዝግቦ መተላለፉን ያረጋግጣል
Quanitity Required: 2
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: June 25, 2024
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት፣ ሥራ ልምድ ደብዳቤ የማይመለስ ኮፒ በድርጅቱ ኢ-ሜይል: hrminaye@gmail.com መላክ ትችላላቹ ። ለበለጠ መረጃ ስልክ +251113728667/ +251113728668/ +251113728669

@hahujobs | @hahujobs_bot