Get Mystery Box with random crypto!

በኑሮታክሲላይ በሂወት ተሳፍረን | ግጥም ከገጣሚያን

በኑሮታክሲላይ በሂወት ተሳፍረን ለቆመዉ ብናዝን ብንተዉ መጨካከን
ምነዉ ብንዋደድ ምነዉ ብንፋቀር
ሁሉም ቅርብ ወራጂነዉ
ከፈጣሪበቀር

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39