Get Mystery Box with random crypto!

የበዛ እንደሆነ እንኳንስ ጦርነት ፣ ይመር የለም ወይ ማር? ወይ ታሪክ አልሰራሁ ወይ ደሞ ጠይቄ | ግጥም ከገጣሚያን

የበዛ እንደሆነ
እንኳንስ ጦርነት ፣ ይመር የለም ወይ ማር?
ወይ ታሪክ አልሰራሁ
ወይ ደሞ ጠይቄ ፣ ከታሪክ አልማር
ለሚሞት አላዝንም ፣ ላለነው "ነፍስ ይማር!"

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39