Get Mystery Box with random crypto!

ላልቅስበት ከ ቴዲ አፍሮ *በ | ግጥም ከገጣሚያን

ላልቅስበት

ከ ቴዲ አፍሮ

*በነገር ፍም እሳት እያቃጠላቹ
*ለማዘኔ ምክንያት እናንተው ሆናቹ
*አታልቅስ አትበሉኝ ከፍቶኝ እያያቹ
ሁሉም እየጫረ እሳት ሲለኩሰው
ሻማ እንኳን ያነባል እንባ አውጥቶ እንደሰው!!

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39