Get Mystery Box with random crypto!

አንቺ ጋር ስጣላ... መንግስትን ተሳደብ ፣ ተሳደብ ይለኛል ከሰደብኩት ደሞ ፣ አስሮ ይገርፈኛል | ግጥም ከገጣሚያን

አንቺ ጋር ስጣላ...
መንግስትን ተሳደብ ፣ ተሳደብ ይለኛል
ከሰደብኩት ደሞ ፣ አስሮ ይገርፈኛል
ከገረፈኝ ደሞ...
ለጊዜውም ቢሆን ፣ አንቺን ያስረሳኛል!
ከረሳሁሽ ደሞ...
አጣኋትኝ ብዬ ፣ አላስብም ቅንጣት
ተሳድቦ መገረፍ....
ሳይሻል አይቀርም፣ አፍቅሮ ከማጣት፡፡
Belay Bekele Weya
••••◉••••
#ጥበብ_ታፍናለች

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
◦◦✧join
.. @habtamu39
@habtamu39
@habtamu39