የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
4.63K
የሰርጥ መግለጫ
®ይህ የሐበሻ ሳተላይት ቁንጮ የዲሽ መረጃ ገፅ ነው
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❖ አዳዲስ የቲቪ ቻናሎች መረጃዎች
❖ የነፃ እግርኳስ ቻናል ሶፍትዌሮች
❖ የሳተላይት መረጃ ድህረ ገፆች
❖ የሪሲቨሮች ማብራሪያ እና
❖ የሳተላይቶች ሽፋን ይዳሰሱበታል፡፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
☞admin @GetHabeshaSat
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
1
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-08-21 19:50:01
▸Yahsat 1A
▸1TV HD
▸12015 | H | 27500
ቲቪ ቫርዚሽ ላላችሁ ተጠቃሚዎች !!!
1.3K views[ሐሳቁ ], edited 16:50
2022-07-16 22:55:19
ለተሰንበት ግደይ ኛ
3.3K views[ሐሳቁ ], edited 19:55
2022-07-16 20:22:11
ዛሬ ምሽት በሴቶች የ10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ሩጫ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በጉጉት ይጠበቃሉ
#Ethiopia | ዛሬ ምሽት በኦሬገን ሂውጂን በሚካሄደው የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ፍፃሜ ሩጫ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በጉጉት ከሚጠበቁት ተወዳዳሪዎች መካከል ናቸው።
በውድድሩ ለተሰንበት ግደይ፣ እጅጋየሁ ታዬ እና ቦሰና ሙላቴ ሀገራችንን የሚወክሉ ሲሆን በዚህ 18ኛው የዓለም አትሌትክስ ሻምፒዮና ሀገራችን የመጀመሪያውን የፍፃሜ ውድድር ታደርጋለች።
ኢትዮጵያ በዓለም ሻምፒዮና ታሪክ በሴቶች የ10 ሺህ ሜትር እስካሁን 9 ወርቅ አግኝታለች፤ ዛሬ በሚደረገው ውድድር ደግሞ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች የወርቅ ብዛቱን ወደ 10 ከፍ ለማድረግ ይፋለማሉ።
ውድድሩ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ዛሬ ከምሽቱ 4:20 ላይ መካሄድ ይጀምራል።
ውድድሩን በኢቲቪ መዝናኛ ቻናል በቀጥታ መከታተል ይችላሉ።
ETV ENT፦ 11105 |H| 45000
On Ethiosat
3.2K views[ሐሳቁ ], 17:22
2022-06-07 18:24:50
ተመልሷል!
2.1K viewsGetch, 15:24
2022-06-07 18:02:59
#Ethiosat
▸
የኢትዮሳት ቻናሎች መቋረጥ ከዲሽ ብልሽት ሳይሆን ከስርጭት ነውና በትዕግሥት መጠበቅ ያስፈልጋል። ▸
ኢትዮሳት በበኩሉ ስለመቋረጡ ፈጣን ምላሽ አለመስጠቱ ብዙዎችን አስገርሟል።
▸
የሶሻል ሚዲያ አድራሻዎቻቸው እዚሁ "comment box" ላይ አለ። |የሐበሻ ሳተላይት ቁንጮ
2.1K views[ሐሳቁ ], edited 15:02
2022-05-09 19:02:33
https://t.me/Safaricom_ethiopia_new_bot?start=r0479649016
3.1K viewsGetch, 16:02
2022-01-29 23:19:08
6.3K views[ሐሳቁ ], 20:19
2022-01-09 18:59:23
6.3K views[ሐሳቁ ], 15:59