Get Mystery Box with random crypto!

ጉርሻ Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ gurshatube — ጉርሻ Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ gurshatube — ጉርሻ Tube
የሰርጥ አድራሻ: @gurshatube
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 63.56K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-05-12 20:11:15
ተመስገን በአንድ ቀን 224 ሺህ ብር ተዋጣላት



ታሪክ ተቀየረ
ነገሩ ተገለበጥ

224 ሺህ ብር በሃያ ሰዓት ብቻ ክብር ለመደኃኔዓለም ይሄንን ያደረገ ያከናወነ እሱ ነው ሰማይ ዙፋኑ ምድር የእግሩ መረገጫ የሆነለት የድሃ ደጎዎች አባት እግዚአብሔር ታላቅ ነው

ሄለን ገና ሁለት ዓመቷ ነው በአጋጣሚ ጉዳና ላይ ሚዛን ይዛ ስትሰራ አገኘዋት ፎቶ አንስቼ ለእናተ ለወዳጆቼ አጋራው እድሜ ለደጉ ወገኔ አላፈርኩም

ከእናተ በተገኘ በረከት አንዲት ህፃን ያውም ሴት ልጅ ደግሞ የሁለት ዓመት ልጅ በእናተ እገዛ ከዛሬ ጀምሮ ጉዳና ላይ አትቀመጥም

ሁላችሁንም አመሰግናለው ፈጣሪ የህይወታችሁ ቁልፍ ጉዳይ ያሳምርላችሁ ነገሮዎቻችሁ ሁሉ ይከናወኑ ክፉ አያግኛችሁ የኔ ውድ ቤተሰቦች አመሰግናለው እግዜር ይስጥልኝ

በሎ ያልተሳተፋችሁ ከዚህ በረከት ተሳተፉ
እስከ ነገ ማታ 300 መቶ ሺህ እንሞላዋለን

1000266057125 ንግድ ባንክ
SHASHE GETIE SIHALIE
0989841522 የእናቷ ስልክ

Via ያያ



የአንዳንድ ሰዎች ደግነት ግን ይገርማል

ተመስገን




https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0YN9sqTcvz2Y4FW3ZxniBENuh6HeYNoTyy1bht4cNea1qxyEUpDjGCqXrSqQi8tfNl&id=109797010444215&mibextid=qC1gEa
6.2K viewsDawit, 17:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 22:52:08
አዚዝ ክፍል 90



https://bit.ly/3kZWMQx
4.1K viewsDawit, 19:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 22:08:18


ደስ ብሎኛል ደጋጎች ሆይ እንኳን ደስ አላችሁ!

ጋሽ ሥዩም 7ሰዓት ከ15 ደቂቃ ከፈጀ ስኬታማ ቀዶ ጥገና በኋላ ነቅቶ፤ ከተለያየን ከ8 ሰዓት ከ40 ደቂቃ በኋላ ዓይኑን ማየት ችያለሁ ይኸው ነቅቶ እንዲህ አውርቶኛል፤ ፀሎታችሁ በእርግጥ ሰርቷል።

አመስግኑ!እንኳን ደስ አላችሁ፤

አሁንም በደንብ አገግሞ በድል ወደ ሀገራችን እንድንመለስ ፀልዩልን።

የአስተር ሲ.ኤም.አይ ዶክተሮች እጅግ አስደንቃችሁኛል በእውነት ተባረኩ።

Via አክሊሉ ተስፋዬ







https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02ksk6rHuBxXfePpu6NWE8KgUQKvdmGmGLT9vZ3FBBZzXaQ3isPTX81qTd6CQoJKdjl&id=109797010444215&mibextid=qC1gEa
4.7K viewsDawit, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 21:47:12
የሸረሪት ድር ክፍል 79



https://bit.ly/3kZWMQx
4.5K viewsDawit, 18:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 21:46:43
የፀሃይ ልጆች ክፍል 83



https://bit.ly/3kZWMQx
4.4K viewsDawit, 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 20:54:47
አደይ ድራማ ክፍል 210



https://bit.ly/3kZWMQx
4.6K viewsDawit, 17:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 20:52:58
እንኳን ደስ አለህ ኤርሚ



መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ

ኤርሚ ና ሀኒ

Joseph Studio

Ethiopian actor Ermias and his lovely bride, Hanna.

We offer heartfelt congratulations to the newlyweds.

May your union be filled with love, happiness, and blessings that last a lifetime







https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0YUAD28rLMxs5eXgiZ286cSvdRS67vDEYZmmMDsqKkBDVGanBMvDb1pjJ67sBuASql&id=109797010444215&mibextid=qC1gEa
4.8K viewsDawit, 17:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 20:41:42
ትንሹ ባላባት ክፍል 49



https://bit.ly/3kZWMQx
4.6K viewsDawit, 17:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 13:53:55
ማስተር አብነት :- በእናንተው በደጋግ ኢትዮጵያውያን ምክንያት ይህው መኪናው ተገዝቷል

ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ

ወንድም ማስተር አብነት ላንተ ከዚህ በላይ ይገባሀል

እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በርታ ሁሌም ከጎንህ ነን

There is a remarkable young man who has made an incredible impact on his community.

He has selflessly dedicated himself to helping the less fortunate, and his work is an inspiration to us all.

my heartfelt congratulations to him. He deserves every bit of recognition and praise for the amazing work he has done

To this remarkable individual, I say thank you for being a shining example of compassion and kindness, and for showing us all what is possible when we dedicate ourselves to making the world a better place.

Congratulations, brother. You deserve more and more.







https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02zuuSDwow7Z1DV6CgRF1znqJSNJ3d3isviT7EGf14eWPExmWfHBjVWoCMMGxvbCcfl&id=109797010444215&mibextid=qC1gEa
6.1K viewsDawit, 10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-11 00:10:03
በዛ በበጋ ክፍል 44

አዚዝ ክፍል 89

የሸረሪት ድር ክፍል 78




https://bit.ly/3kZWMQx
6.7K viewsDawit, 21:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ