Get Mystery Box with random crypto!

ጉርሻ Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ gurshatube — ጉርሻ Tube
የቴሌግራም ቻናል አርማ gurshatube — ጉርሻ Tube
የሰርጥ አድራሻ: @gurshatube
ምድቦች: ቪዲዮዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 63.56K

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-05-08 21:48:03
የፀሃይ ልጆች ክፍል 80



https://bit.ly/3kZWMQx
3.4K viewsDawit, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 20:46:53
ትንሹ ባላባት ክፍል 46



https://bit.ly/3kZWMQx
4.1K viewsDawit, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 20:46:30
አደይ ድራማ ክፍል 207



https://bit.ly/3kZWMQx
4.0K viewsDawit, edited  17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 18:44:40

ልጅ በልጅ

ሴቶች እባካችሁ ተጠንቀቁ

በዱባይ ሻርጃ በምን ሁኔታ እንደሆነ ባይታወቀም ሴቶች ያለ ጋብቻ በህግ ወጥ መንገድ ልጅ እየወለዱ ለእስር እየታደረጉ ይገኛል::

በስደት ህይወታቸውን ሊቀይሩ የመጡ ኢትዮጵያውያን ራሳቸው የመኖሪ ፍቃድ ሳይኖራቸው

ልጅ እየወለዱ ለእስር እየተዳረጉ ይገኛል::

በእስርም ብዝ ኢትዮጵያውያን ከልጆቻቸው ጋር እንደሚገኙ ለማወቅ ተችሏል::

ወንዶች ከሴቶቹ የሚፈልጉትን ነገር ካገኘ በኃላ ሴቶቹ ችግር ላይ ሲሆን አይንሽን ላፈር እያሉም ይገኛል::

ማን እንደነገራችው ና በምንም ምክንያት እንደሆነ ባይታወቅም ቪዛ የሌለው ሰው ልጅ መውለድ ይቻላል እያሉ ራሳቸውን ና ልጆቻቸውን ችግር ውስጥ እየጨመር ይገኛሉ::

እንዳንድ ልጆ በቲክ ቶክ በኢምሬት ያለ ጋብቻ ያለ ምንም ወረቀት ልጅ መወለድ ተጀምሯል እያሉ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ችግር ውስጥ እየጨመሩም ይገኛል::

ሴት እህቶቻችን እባካችሁ ተጠንቀቁ
ራሳችሁን ችግር ውስጥ አትክተቱ

የመጣችሁበት አላማ እወቁ
በህጋዊ መንገድ ና ህግን በተከተለ ሁኔታ ብቻ ሆናችሁ ልጅም ውለዱ ባልም አግቡ

ችግር ውስጥ ከገባችሁ በኃላ ማንም ዘወር ብሎ እንደማያያችሁ እወቁ::

As a citizen of Ethiopia residing in the UAE, it is important to be aware of the legal requirements regarding documentation when it comes to having children.

Recently, there have been reports of Ethiopian migrant women being jailed due to giving birth without proper documentation.

We urge our fellow citizens to exercise caution and avoid engaging in relationships outside of marriage, as this could lead to serious legal consequences for both the mother and child.

It is important to ensure that all necessary documents are in order before having a child to avoid any unfortunate situations.

Let us work together to promote responsible behavior and uphold the laws of the country we reside in.

ተጠንቀቁ
ጉርሻ





https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0334jLTtZ2inrtUjm1nCAQsjEjhju4Ss2rYK7pPSTKTkqxRsDsYbszkhAjE7be1kfbl&id=109797010444215&mibextid=qC1gEa
4.9K viewsDawit, 15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 18:44:36
4.5K viewsDawit, 15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 17:33:58
5.0K viewsDawit, 14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 17:33:52 ነብስ ይማር

በቀጨኔ መካነ መቃብር አጥር ተደርምሶ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ፤ በአደጋው ከ100 በላይ በጎች ሞተዋል።

* ሰባት ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደርሷል፤

በዛሬው እለት ሚያዚያ 30 ከቀኑ 8:30 በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 የቀጨኔ መካነ መቃብር አጥር ግንብ ተደርምሶ በአጥሩ ስር በግ ከሚነግዱ ነጋዴዎች መካከል የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል።

በአደጋው ሰባት ሰዎች ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ህክምና ተቋማት መላካቸውን የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ በተለይ ለብስራት ሬድዮ እንደተናገሩት

በአደጋው ከ100 በላይ በጎች ሞተዋል።

Via FP

Today in Addis Ababa's ቀጨኔ Buried area, a tragic incident occurred when a wall collapsed, claiming the lives of two individuals who were selling sheep and goats.

Our hearts go out to their families and loved ones during this difficult time.

In addition to the loss of life, the collapse also resulted in injuries to seven people who were immediately taken to the hospital for medical attention.

The incident also caused the unfortunate death of 100 sheep, adding to the already devastating impact of the event.

Our thoughts and prayers are with all those who have been affected by this tragedy, and

we hope for a quick recovery for those who were injured.

ነብስ ይማር





https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02eqwaYyHZCGiHyyvFK47iP2AxgZFTe94QkDQWtJ6XY13tEkWu3McQ3zVc79CtopbCl&id=109797010444215&mibextid=qC1gEa
4.9K viewsDawit, 14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 16:05:05 በአሳሪዋ ተደፍራ የወለደች የ13 ዓመቷ

አሰሪዋ እስካሁን አልተያዝም

2 ልጆች አሉት ከሚስቱ ጋር እየኖረ ይገኛል::

ስመኝ አወቀ ትባላለች እድሜዋ ገና 14 ነው ከደብረወርቅ ወደ አዲስ አበባ ህይወቴን ለመቀየር ብላ ትመጣለች

በአዲስ አበባ በቤት ሰራተኝነት በአንድ አባውራ ቤት ትገባለች

አባውራው ከሚስቱ ና ከ2 ልጆች የሚኖር ሲሆን

ሚስቱ ና ልጆች ጥሪ ብለው ሲሄዱ እሱ የሚስቱን እቤት አለመሆን አጋጣሚ ተጠቅሞ የ13 ዓምቷን ስመኝን ደፍሯት

ይህው የልጅ እናት አድራጏት

ስመኝም እገልሻለው ለሰው ከተናገርሽ ብሎ አስፈራርቶ ቤቱን ጥላ እንድትወጣ በጎዳና እንድትኖር አድርጏል

ሰውየው ከሚስቱ ና ከልጆቹ ጋር እየኖረ ሲገኝ

ተይዞ ለፍርድ እንዲቀርብ እባካችሁ ጎረቤት የሆናች እቺ ልጅ የምትስራበት የምታውቁ ሰዎች ለፖሊስ ጠቁማችሁ ደፋሪው በቁጥጥር ስር ውሎ ለፍርድ እንዲቀርብ በሼር ተባበሩ

EBS TV

It is a heartbreaking situation involving a 13 year-old Ethiopian girl who was raped by her employer and gave birth to a baby girl.

The perpetrator is a married man with two children, and his actions have left the young girl homeless, living on the streets of Addis Ababa with her infant daughter.

As concerned citizens, we are appealing to the public to assist in finding this man so that justice can be served.

He must be held accountable for his heinous crime, and the victim and her child must receive the support and care they need to rebuild their lives.

We urge anyone with information about this case to come forward and provide it to the authorities.

Let us work together to ensure that perpetrators of such despicable acts are brought to justice and that victims receive the care and protection they deserve.

Thank you
ጉርሻ





https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0Sd4TfuqiRHd41hXx1gtystLA43fi3Rc6s5QZyCYpcLdSXZDRJSjsVESYTXTFDwHel&id=109797010444215&mibextid=qC1gEa
5.2K viewsDawit, 13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 16:05:02
4.8K viewsDawit, 13:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-05-08 16:03:23
አባት ጌታሁን :- የኢትዮጵያ ህዝብ የኢትዮጵያ አምላክ የልጆቼን ደም ይፈልግልኝ

ልጆቼ የሙት ልጆች ናቸው
እናታቸው ከሞተች ትንሽ ጊዜዋ ነው

ይህው በግፍ እነሱም ተቆራርጠው በእሳት ተቃጥለው ተገደሉብኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ

Father :-

A heartbroken father is reaching out to the public for help in seeking justice for his two children, who were tragically taken away from him.

He is pleading with the community to come forward with any information that may lead to the capture of the perpetrator responsible for this heinous act.

The father urges the public to join him in his pursuit of justice by locating the individual responsible and ensuring that she is held accountable for her actions.

The father's unwavering determination to see justice served for his children is truly inspiring.

Let us all rally behind him in his quest for answers and do our part to bring closure to this heartbreaking tragedy."

የሙት ልጆች ናቸው





https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0d1FATRT1StAFKARdrRqHfuLoFP6DwMgJb9ba8QMi6tURwAhoSkL9L6nEqddTfeNwl&id=109797010444215&mibextid=qC1gEa
5.4K viewsDawit, 13:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ