Get Mystery Box with random crypto!

ይቅርታ ስሟን እንደቀላል ፣ ይዘህ እንደ ዕንቁላል አፍርጠህ ጥለኸው ፣ ከመዳፍህ መሐል እንዳይሆን | ከመፃህፍት ገፆች

ይቅርታ
ስሟን እንደቀላል ፣ ይዘህ እንደ ዕንቁላል
አፍርጠህ ጥለኸው ፣ ከመዳፍህ መሐል
እንዳይሆን አድርገህ ፣ ቅርፊቷን ሰብረኸው
እንዴት ይቅር ትብል ፣ አስኳሏን ደፍተኸው !?