2021-12-02 14:40:05
Some highlights on last week teaching #growing_in_the_word
by #Pastor_Jared_Jacob
እግዚአብሔርን ለማወቅ ያለን ፍላጎት በህይወታችን እድገትን ያመጣል።
The desire to know God grow up us!
ሰው በመንፈሳዊ ህይወቱ ብርቱ ከሆነ በየትኛውም ቦታ ላይ አይወድቅም።
If the person is good at spiritual, he will never fail anywhere.
#Anybody who excel spiritually, will excel everywhere 3Jhon1:2
እግዚአብሔር በቃሉ የሚናገረንን ነገር እንድንሆን የሚያደርገን እራሱ ቃሉ ነው።
Word of God makes us what it talks about!1ተሰ2:13
የእግዚአብሔር ቃል የሚያንፀን የሚገነባን ነው።
The word of God can build us.
አንብበን ልናደርገው ሳይሆን አንብበን ሊገነባን ነው ። ሐዋ 20:32 2ጢሞ 3:16
በህይወት ብዙ ነገር አያስፈልገንም፤ አንድ የሚያስፈልገን ነገር የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው።
We don't need many things in life, all we need is his word
ዕብ 13:5 "ያላችሁ ይብቃችሁ።" ስለ ብር አይደለም። ያለን ቃሉ ነው። "አልተዋችሁም ከቶ አልጥላችሁም" ቃሉ ይበቃናል።
የእግዚአብሔር ቃል የሚያስፈልገንን ነገር በሙሉ ወደ ህይወታችን የማምጣት ሀይል አለው።
The word of God has the power to bring things we need to our life.
ስኬታም ሆነ ጥፋት የሚጀምረው ከመንፈሳዊ ህይወት ነው። ምክንያቱም ህይወት መንፈሳዊ ነው።
Success as well as death starts from spiritually.
እግዚአብሔር ዳዊትን ወደ ንግስና ከማምጣቱ በፊት፣ በመንፈሳዊ ህይወቱ ነበር ጠንካራ ያደረገው።
መንፈሳዊው አለም የቁሳዊ አለም መሪ ነው። ዕብ 11:3
መንፈሳዊ አለም የሚሰራው በቃል ነው።
Spiritual world rules the physical world and it operate in words.
https://t.me/GraceLightChurch
749 views11:40