Get Mystery Box with random crypto!

ነገ ዕሁድ ከሰዓት ከ9:30 - 12:00 የጸሎት፣ የአምልኮ፣ የቃል እና የጌታ እራት ፕሮግራም | የጸጋው ወንጌል አገልግሎት

ነገ ዕሁድ ከሰዓት
ከ9:30 - 12:00

የጸሎት፣
የአምልኮ፣
የቃል እና
የጌታ እራት ፕሮግራም

አድራሻ፦ ከመናኸሪያ ዋንዛ አደባባይ ወደ ወልደአማኑኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመጀመሪያው ወደ ግራ መታጠፊያ፣ ወደ ጋሻው ጋራዥ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር ገባ ብሎ። 0982453821

እንዳታረፍዱ፣ እንዳትቀሩ፣ ሰው ጋብዙ!
ተባርካችኋል!

https://t.me/GraceLightGroup
https://t.me/GraceLightChurch